Genesis 43:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳቶም ድማ፡ ባርያኻ ኣቦና ጥዑይ እዩ፡ ብህይወት ኣሎ፡ ኢሎም መለሱ። ርእሶም ኣድኒኖም ድማ ሰገደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ር​ሱም አሉት፥ “ባሪ​ያህ ሽማ​ግ​ሌው አባ​ታ​ችን ደኅና ነው፤ ገና በሕ​ይ​ወት አለ።” ዮሴ​ፍም አለ፥ “ሰው​የው እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የባ​ረ​ከው ነው።” ራሳ​ቸ​ው​ንም ዝቅ አድ​ር​ገው ሰገ​ዱ​ለት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱም አሉት። ባሪያህ አባታችን ደኅና ነው፤ ገና በሕይወት አለ። አጐንብሰውም ሰገዱለት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም መልሰው፥ “አገልጋይህ አባታችን አሁንም በሕይወት አለ፤ ደኅና ነው” በማለት ወደ መሬት ዝቅ ብለው በአክብሮት እጅ ነሡት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ፥ “ኤ፥ ነ ቆማይ፥ ኑ አዉ ሀእካ ፓጻ ደኤ፤ እ ሎአ” ያጊደ ሆኪደ አዉ ጎይኔድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu, «Ee, ne k'oomay, nu aawuu ha"ikka pas'a de'ee; I lo"a» yaagiide hokkiide aw goynneeddinno.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin istti, «Ee, ne aylley nu aaway ha7ikka paxa dees; izi lo7okko» gi hokki izas ziggida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ኢስቲ፥ «ኤ፥ ኔ ኣይሌይ ኑ ኣዋይ ሃኢካ ፓጻ ዴስ፤ ኢዚ ሎኦኮ» ጊ ሆኪ ኢዛስ ዚጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ፥ “ኤ፥ ነ አይለይ፥ ኑ አዋይ ፓፃ ደኤስ፤ እ ሎኦ” ያግድ፥ ሆክድ እያዉ ዝግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti, “Ee, ne aylley, nu aaway paxa de7ees; I lo77o” yaagidi, hokidi iyaw ziggidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም መልሰው፣ “አገልጋይህ አባታችን አሁንም በሕይወት አለ፤ ደኅና ነው” በማለት ወደ መሬት ዝቅ ብለው በአክብሮት እጅ ነሡት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱም “አገልጋይህ አባታችን በሕይወት አለ፤ ጤንነቱም የተሟላ ነው” አሉት። ወደ መሬት ዝቅ ብለውም እጅ ነሡት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም ድማ “ሓሽከርካ ኣቦና ደሓን እዩ፤ ብህይወት ኣሎ” በልዎ። ድንን ኢሎም ድማ ሰገዱሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶም ድምስ ኣቦና ጊልያኻ ደሓን እዩ ብህይወት ኣሎ፡ በሉ፡ ድንን ኢሎም ድማ ሰገድሉ።