Genesis 43:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምዚ ድማ በሎ፦ ኣንታ ጎይታይ፡ ንመጀመርታ ግዜ መግቢ ክንገዝእ ኢና ወሪድና። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም አሉ፥ “ጌታ ሆይ፥ እንማልድሃለን፤ ቀድሞ እህልን ልንሸምት ወርደን ነበር፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም አሉት። ጌታዬ ሆይ፥ ቀድሞ እህልን ልንሸምት ወርደን ነበር፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም አሉት፦ “ለመጀመሪያ ጊዜ እህል ለመሸመት ወደዚህ መጥተን ነበር፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ታ ጎዳዉ፥ ኑን ኮይሮ ካ ዎማናዉ ሀዋ ዬዶ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ta godaw, nuuni koyro katsaa woomanaw hawaa yeeddo; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Nu godoo! Nuni koyro kath shammanaas haa yidos; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኑ ጎዶ! ኑኒ ኮይሮ ካ ሻማናስ ሃ ዪዶስ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ጎዳዉ፥ ኑኒ ኮይሮ ካ ሻማናዉ ሀይሳ ይዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Godaw, nuuni koyro kathi shammanaw haysa yida. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እንዲህም አሉት፤ ጌታችን ሆይ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ እህል ለመሸመት ወደዚህ መጥተን ነበር፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ጌታዬ ከዚህ በፊት እህል ለመሸመት ወደዚህ መጥተን ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኦ ጐይታና! ብቐዳማይ እኽሊ ኽንሽምት መፂእና ኔርና። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በል ጐይታይ ብቐዳማይ እኽሊ ኽንሽምት ወሪድና ነበርና። |