Genesis 43:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮሴፍ ንብንያም ምሳታቶም ምስ ረኣዮ፡ ንሓላፊ ቤቱ፡ ነዞም ሰባት እዚኣቶም ናብ ገዛኻ ኣምጺእካ ቀተሎም፡ ተዳሎ። እዞም ሰባት እዚኣቶም ቀትሪ ምሳይ ክድረሩ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዮሴፍም ብንያምን ከእነርሱ ጋር በአየው ጊዜ የቤቱን አዛዥ እንዲህ ብሎ አዘዘው፥ “እነዚያን ሰዎች ወደ ቤት አስገባቸው፤ እርድም እረድ፤ አዘጋጅም፤ እነዚያ ሰዎች በእኩለ ቀን ከእኔ ጋር ይበላሉና።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዮሴፍም ብንያምን ከእነርሱ ጋር ባየው ጊዜ የቤቱን አዛዥ እንዲህ ብሎ አዘዘው። እነዚያን ሰዎች ወደ ቤት አስገባቸው፥ እርድም እረድ አዘጋጅም፥ እነዚያ ሰዎች በእኩለ ቀን ከእኔ ጋር ይበላሉና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዮሴፍ ብንያምን ከወንድሞቹ ጋር ባየው ጊዜ የቤቱን አዛዥ፥ “እነዚህን ሰዎች ወደ ቤት ይዘሃቸው ሂድ፤ ዛሬ ቀትር ላይ አብረውኝ ስለሚበሉ ፍሪዳ ተጥሎ ምሳ ይዘጋጅ” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮሴፎ ቢንያማ ኡንቱንቱና በኤዳ ዎደ፥ ባረ ጎለ ካፑዋ፥ “ሄ አሳ ታ ሶ አካደ ባ፤ እት መህያ ሹካደ ጊግሳ፤ ኡንቱንቱ ሴታ ጋላሳን ላጻ ታናና ሚኖ” ያጊደ አዛዜዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yooseefo Biiniyaama unttunttunna be'eedda wode, bare golle kaappuwaa, «He asaa ta soo akkaade ba; itti mehiyaa shukkaade giigissa; unttunttu seeta gallassan laas'aa taananna miino» yaagiide azazeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yooseefey ba ishatara Biniyaame be7idi ba keeththa halaqaza, «Ha asata taso ekkada ba; hachcha gallas istti tanara quma maana mala mehe shukkada giigsa» gi azazides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዮሴፌይ ባ ኢሻታራ ቢኒያሜ ቤኢዲ ባ ኬ ሃላቃዛ፥ «ሃ ኣሳታ ታሶ ኤካዳ ባ፤ ሃቻ ጋላስ ኢስቲ ታናራ ቁማ ማና ማላ ሜሄ ሹካዳ ጊጊሳ» ጊ ኣዛዚዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮሰፍ ብንያመ ኤንታራ በእዳ ዎደ ባ ኬ ካፑዋኮ፥ “ሀ አሳታ ታ ሶ ኤካዳ ባ። እስ መሄ ሹካዳ ጊግሳ፤ ኤንቲ ካ ታራ ማና” ያግድ ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yoosefi Biniyaame entara be7ida wode ba keetha kaapuwako, “Ha asata ta soo ekada ba. Issi mehe shukada giigisa; enti kathi taara maana” yaagidi kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዮሴፍ ብንያምን ከወንድሞቹ ጋር ባየው ጊዜ የቤቱን አዛዥ፣ “እነዚህን ሰዎች ወደ ቤት ይዘሃቸው ሂድ፤ ዛሬ ቀትር ላይ አብረውኝ ስለሚበሉ ፍሪዳ ተጥሎ ምሳ ይዘጋጅ” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዮሴፍ ብንያምን ከእነርሱ ጋር ባየው ጊዜ የቤቱን አዛዥ ጠራውና “እነዚህን ሰዎች ወደ ቤት ውሰዳቸው፤ ዛሬ ቀን ከእኔ ጋር ምሳ ስለሚበሉ አንድ ከብት ዕረድና አዘጋጅ” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዮሴፍ ከዓ ንብንያም ምስኣቶም ምስ ረአዮ፥ ንኣዛዚ ገዛኡ፥ “እዞም ሰባት እዚኣቶም ቀትሪ ምሳይ ክመስሑ እዮም እሞ፥ ናብ ገዛይ ኣእትዎም፤ ሕሩድ ሓሪድካውን ኣሰናዱ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዮሴፍ ከኣ ንብንያም ምሳታቶም ምስ ረኣኣዮ፡ ንኣዛዝ ቤቱ፡ እዞም ሰባት ናብ ቤተይ ኣእትዎም፡ ሕሩድ ሐሪድኩምውን ኣዳሉ በሎ። |