Genesis 43:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዕጽፊ ገንዘብ ድማ ኣብ ኢድካ ውሰድ። እቲ ኣብ ኣፍ ጁባኹም ዝተመልሰ ገንዘብ ድማ መሊስኩም ኣብ ኢድኩም ተሰኪምኩም ውሰድዎ፤ ምናልባት እዚ ዕሽሽ ኢሉ ክኸውን ይኽእል እዩ፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ብሩን በአ​ጠ​ፌታ አድ​ር​ጋ​ችሁ በእ​ጃ​ችሁ ውሰዱ፤ በዓ​ይ​በ​ታ​ች​ሁም አፍ የተ​መ​ለ​ሰ​ውን ብር መል​ሳ​ችሁ ውሰዱ፤ ምና​ል​ባት ባለ​ማ​ወቅ ይሆ​ናል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ብሩን በአጠፌታ አድርጋችሁ በእጃችሁ ውሰዱ፤ በዓይበታችሁ አፍ የተመለሰውንም ብር መልሳችሁ ውሰዱ፤ ምናልባት በስሕተት ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በየስልቾቻችሁ አፍ ላይ የተገኘውን ብር መመለስ ስላለባችሁ፥ ዕጥፍ ገንዘብ ያዙ፤ ያ በየስልቾቻችሁ ውስጥ የተገኘው ብር ምናልባት በስሕተት የመጣ ሊሆን ይችላል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተንቱ ኦጎሩዋ ዶናን ስሜዳ ብራይ ባለዳዋ ግዳናዉ ዳንዳይያ ድራዉ፥ ብራካ ላኡ ኩሸ ኦደ አክ ቢተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hinttenttu ogoruwaa doonaan simmeedda biray baletseeddawaa gidanaw danddayiyaa diraw, biraakka laa"u kushe ootsiide akki biite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte ogoro doonan simmida birazi baletan simmidaaz gidana dandayza gishshas biraakka nam7u kushe histti ekki biite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ኦጎሮ ዶናን ሲሚዳ ቢራዚ ባሌታን ሲሚዳዝ ጊዳና ዳንዳይዛ ጊሻስ ቢራካ ናምኡ ኩሼ ሂስቲ ኤኪ ቢቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ኦጎሩዋ ዶናን ስምዳ ሚሸይ ባለትዳባ ግዳናዉ ዳንዳእያ ግሾ፥ ሚሽያ ናምኡ ኩሸ ኦድ ኤክ ቢተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte ogoruwa doonan simmida miishey baletidaba gidanaw danda7iya gisho, miishiya nam7u kushe oothidi eki biite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በየስልቾቻችሁ አፍ ላይ የተገኘውን ብር መመለስ ስላለባችሁ፣ ዕጥፍ ገንዘብ ያዙ፤ ያ በየስልቾቻችሁ ውስጥ የተገኘው ብር ምናልባት በስሕተት የመጣ ሊሆን ይችላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በፊት በየስልቻዎቻችሁ ጫፍ ተመልሶ የነበረው ገንዘብ በስሕተት ሊሆን ስለሚችል እጥፍ ገንዘብ ይዛችሁ ሂዱ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ገንዘብ ድማ ዕፅፊ ጌርኩም ተማልኡ፤ እቲ ኣብ ኣፍ ለቛቱኹም ዝተመለሰ ገንዘብውን፥ ምናልባሽ ብጌጋ ኸይኸውን ተማልእዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ገንዘብ ድማ ካዕበት ጌርኩም ኣብ ኢድኩም ውሰዱ፡ እቲ ኣብ ኣፍ ዓይብትኹም ኣተመልሰ ገንዘብ ከኣ ምናልባሽ ናይ ጌጋ ኸይከውን ቢድኩም ምለስዎ።