Genesis 42:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮሴፍ ድማ ኣመሓዳሪ እታ ሃገር ነበረ፣ ንዅሉ ህዝቢ እታ ሃገር ዚሸይጥ ድማ ንሱ እዩ። ኣሕዋት ዮሴፍ ድማ መጺኦም ገጾም ናብ ምድሪ ገይሮም ኣብ ቅድሚኡ ሰገዱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዮሴፍም በግብፅ ምድር ላይ ገዥ ነበረ፤ እርሱም ለምድር ሕዝብ ሁሉ እህል ይሸጥ ነበር፤ የዮሴፍም ወንድሞች በመጡ ጊዜ በምድር ላይ በግንባራቸው ሰገዱለት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዮሴፍም በምድር ላይ ገዥ ነበረ፥ እርሱም ለምድር ሕዝብ ሁሉ ይሸጥ ነበር፤ የዮሴፍም ወንድሞች በመጡ ጊዜ በምድር ላይ በግምባራቸው ሰገዱለት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህ ጊዜ ዮሴፍ የምድሪቱ ገዥ ነበር፤ ለአገሩ ሰዎች ሁሉ እህል የሚሸጥላቸው እርሱ ነበር። የዮሴፍ ወንድሞችም እንደ ደረሱ፥ ከፊቱ ቀርበው ወደ ምድር ለጥ ብለው እጅ ነሡት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ዮሴፎ ሄ ቢታ አይስያዋንታነ ቢታን ደእያ አሳዉ ኡባዉ ካ ዛልእያዋ፤ ሄዋ ድራዉ ዮሴፎ እሻቱ ጋኬዳ ዎደ፥ ባረንቱ ዴሙዋ ሳኣ ጋደ አዉ ጎይኔድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode Yooseefo he biittaa ayissiyaawanttanne biittan de'iyaa asaw ubbaw katsaa zal"iyaawaa; hewaa diraw Yooseefo ishatuu gakkeedda wode, barenttu deemuwaa sa'aa gatsiide aw goynneeddinno. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Yooseefey he biittaa ayssizaadenne biittan diza asaa ubbaas kath bayzisizay iza gidida gishshas Yooseefe ishati gakkida mala, ba hu7e biittan gaththidi izas ziggida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ዮሴፌይ ሄ ቢታ ኣይሲዛዴኔ ቢታን ዲዛ ኣሳ ኡባስ ካ ባይዚሲዛይ ኢዛ ጊዲዳ ጊሻስ ዮሴፌ ኢሻቲ ጋኪዳ ማላ፥ ባ ሁኤ ቢታን ጋዲ ኢዛስ ዚጊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ዮሰፍ ሄ ቢታ አይስያ ግሾ ቢታን ደእያ አሳ ኡባስ ካ ባይዜስ። ሄሳ ግሾ፥ ዮሰፋ እሻት ያ ጋክዳ ዎደ ባንታ ሶምኡዋ ሳአ ጋድ እያዉ ዝግዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Yoosefi he biitta aysiya gisho biittan de7iya asa ubbaas kathi bayzees. Hessa gisho, Yoosefa ishati yaa gakida wode banta som7uwa sa7a gathidi iyaw ziggidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ ዮሴፍ የምድሪቱ ገዥ ነበር፤ ለአገሩ ሰዎች ሁሉ እህል የሚሸጥላቸው እርሱ ነበር። የዮሴፍ ወንድሞችም እንደ ደረሱ፣ ከፊቱ ቀርበው ወደ ምድር ለጥ ብለው እጅ ነሡት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዮሴፍ የግብጽ ምድር አስተዳዳሪ በመሆኑ ከዓለም ዙሪያ ለሚመጡ ሰዎች ሁሉ እህል እንዲሸጥላቸው ያደርግ ነበር፤ ስለዚህ የዮሴፍ ወንድሞች ወደ እርሱ መጡና ግንባራቸው መሬት እስኪነካ ዝቅ ብለው እጅ ነሡት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነታ ምድሪ ዝእዝዛ ዮሴፍ ነበረ፤ ንዅሉ ህዝቢ እታ ምድሪ እኽሊ ዝሸይጥ ድማ ንሱ ነበረ። ኣሕዋት ዮሴፍ ድማ መፂኦም፥ ኣብ ቅድሚኡ ኣብ ምድሪ ብገፆም ተደፊኦም ሰገዱሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነታ ሃገር ዚእዝዛ ድማ ዮሴፍ ከኣ ንሱ ነበረ። ኣሕዋት ዮሴፍ ድማ መጹ፡ ኣብ ቅድሚኡ ብገጾም ኣብ ምድሪ ተደፍኡ። |