Genesis 42:33 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ሰብኣይ፡ ጐይታ እታ ምድሪ ድማ፡ ከምዚ በለና፡ ናይ ሓቂ ሰባት ምዃንኩም በዚ ኽፈልጥ እየ። ሓደ ሓውኹም ኣብዚ ምሳይ ገዲፍኩም ንጥሜት ገዛውትኹም መግቢ ሒዝኩም መንገድኹም ኪዱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሀገሩም ጌታ ያ ሰው እንዲህ አለን፦ ‘ሰላማውያን ሰዎች ከሆናችሁ በዚህ ዐውቃለሁ፤ አንደኛውን ወንድማችሁን ከእኔ ጋር ተዉት፤ ለቤታችሁም የሸመታችሁትን እህል ይዛችሁ ሂዱ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የአገሩም ጌታ ያ ሰው እንዲህ አለን። የታመናችሁ ሰዎች ከሆናችሁ በዚህ አውቃለሁ፤ አንደኛውን ወንድማችሁን ከእኔ ጋር ተዉት፥ ለቤታችሁም ራብ እህልን ወስዳችሁ ሂዱ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ከዚህ በኋላ የአገሩ ጌታ የሆነው ሰው እንዲህ አለን፤ ‘ታማኝ ሰዎች መሆናችሁን የማውቀው በዚህ ነው፤ ከእናንተ መካከል አንዱን ወንድማችሁን እዚህ እኔ ዘንድ ትታችሁ የተቀራችሁት ለተራቡት ቤተሰቦቻችሁ እህል ይዛችሁላቸው ሂዱ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ቢታዉ ጎዳ ግዴዳ ብታኒ ኑና፥ ‘ህንተ አማነትያ አሳ ግድያዋ ታን ሀዋን ኤራና፤ ህንተንቱ እሻቱዋፐ እቱዋ ሀዋን ታ ማታን የጊደ፥ ኮሻትያ ህንተንቱ ሶ አሳዉ ካ አኪደ ቢተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He biittaw goda gideedda bitanii nuuna, ‹Hintte ammanettiyaa asaa gidiyaawaa taani hawaan erana; hinttenttu ishatuwaappe ittuwaa hawaan ta matan yeggiide, koshatiyaa hinttenttu soo asaw katsaa akkiidde biite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin he biittays godaa gidida addezi nuna, ‹Intte ammanettiza as gididayssa tani hayssan erana; intte ishatappe issaa haan ta achchan yeggidi gafida intte soo asaas kath ekki biite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ሄ ቢታይስ ጎዳ ጊዲዳ ኣዴዚ ኑና፥ ‹ኢንቴ ኣማኔቲዛ ኣስ ጊዲዳይሳ ታኒ ሃይሳን ኤራና፤ ኢንቴ ኢሻታፔ ኢሳ ሃን ታ ኣቻን ዬጊዲ ጋፊዳ ኢንቴ ሶ ኣሳስ ካ ኤኪ ቢቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያትን ሄ ቢታ ሃርያ ኡራይ ኑና፥ ‘ህንተ አማነትያ አሰ ግደይሳ ታኒ ኤራና መላ ህንተ እሻታፐ እሱዋ ሀይሳን ታ ማታን አግድ፥ ኮሻትያ ህንተ ሶ አሳስ ካ ኤክድ ቢተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaatin he biitta haariya uray nuna, ‘Hinte ammanetiya ase gideysa taani erana mela hinte ishatape issuwa haysan ta matan aggidi, koshatiya hinte soo asaas kathi ekidi biite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ከዚህ በኋላ የአገሩ ጌታ የሆነው ሰው እንዲህ አለን፤ ‘ታማኝ ሰዎች መሆናችሁን የማውቀው በዚህ ነው፤ ከእናንተ መካከል አንዱን ወንድማችሁን እዚህ እኔ ዘንድ ትታችሁ የተቀራችሁት ለተራቡት ቤተ ሰቦቻችሁ እህል ይዛችሁላቸው ሂዱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰውየውም እንዲህ አለን፤ ‘ታማኞች ሰዎች መሆናችሁን የማውቀው ይህን አንድ ነገር ብታደርጉ ነው፤ ይኸውም ከእናንተ አንዱ ከእኔ ጋር ይቈይ፤ ሌሎቻችሁ ለተራቡት ቤተሰቦቻችሁ እህል ይዛችሁ ወደ አገራችሁ ተመለሱ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ጐይታ እታ ሃገር ከዓ፥ ‘ንስኻትኩም ቅኑዓት እንተ ዄንኩም በዙይ ክፈልጥ እየ፦ ሓደ ሓውኩም ምሳይ ሕደጉ፤ ነቶም ጥሙያት ስድራኹም ዝኸውን እኽሊ ሒዝኩም ድማ ኺዱ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ሰብኣይ፡ ጐይታ እታ ሃገር ከኣ፡ ንስኻትኩም ቅኑዓት እንተ ኾንኩም በዚ ኺፈልጥ እየ፡ ሓደ ሓውኩም ምሳይ ሕደጉ፡ እቲ ጥሜት ኣባይትኹም ዚኸውን እኽሊ ሒዝኩም ድማ ኪዱ። |