Genesis 42:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብ ኣቦኦም ያእቆብ ኣብ ምድሪ ከነኣን መጺኦም ድማ እቲ ዘጋጠሞም ዅሉ ነገርዎ። በል፣ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ አባታቸውም ወደ ያዕቆብ ወደ ከነዓን ምድር መጡ፤ የደረሰባቸውንም ነገር ሁሉ እንዲህ ብለው አወሩ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ አባታቸውም ወደ ያዕቆብ ወደ ከነዓን ምድር መጡ፥ የደረሰባቸውንም ነገር ሁሉ እንዲህ ብለው አወሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በከነዓን ምድር ወዳለው ወደ አባታቸው ወደ ያዕቆብ ከደረሱ በኋላ፥ ያጋጠማቸውን ሁሉ እንዲህ ብለው ነገሩት፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ካናነ ቢታን ደእያ ባረንቱ አዉዋ ያቆባኮ ዬዳ ዎደ፥ ባረና ጋኬዳዋ ኡባ አዉ ኦዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu Kanaane biittan de'iyaa barenttu aawuwaa Yaak'oobakko yeedda wode, barena gakkeeddawaa ubbaa aw odeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti Kanaane biittan diza ba aawa Yaaqoobekko soo simmi yiidi ba bolla gakkidayssa ubbaa izas yootida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ካናኔ ቢታን ዲዛ ባ ኣዋ ያቆቤኮ ሶ ሲሚ ዪዲ ባ ቦላ ጋኪዳይሳ ኡባ ኢዛስ ዮቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ካናነ ቢታን ደእያ ባንታ አዋ ያይቆባኮ ይድ፥ ባንታና ጋክዳባ ኡባ እያዉ ኦድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Kanaane biittan de7iya banta aawa Yayqoobako yidi, bantana gakidaba ubbaa iyaw odidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በከነዓን ምድር ወዳለው ወደ አባታቸው ወደ ያዕቆብ ከደረሱ በኋላ፣ ያጋጠማቸውን ሁሉ እንዲህ ብለው ነገሩት፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በከነዓን ወዳለው ወደ አባታቸው ወደ ያዕቆብ ተመለሱ፤ የደረሰባቸውን ሁሉ እንዲህ ብለው ነገሩት፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናብ ኣቦኣቶም ያእቆብ ናብ ምድሪ ከነዓን ምስ ተመለሱ ኸዓ፥ እቲ ዅሉ ዝበፅሖም ከምዙይ ኢሎም ነገርዎ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናብ ኣቦኦም ያእቆብ ድማ ናብ ምድሪ ኸነኣን መጹ፡ ዝበጽሖም ኹሉ ኸኣ ከምዚ ኢሎም ነገርዎ። |