Genesis 42:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ዮሴፍ ጁባታቶም ብስርናይ ኪመልኡ፡ ነፍሲ ወከፍ ሰብ ድማ ኣብ ጁባኡ ዘሎ ገንዘብ መሊሱ ንመገዲ ዚኸውን መግቢ ኪህቦም ኣዘዘ። ከምኡ ድማ ምስኦም ገበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዮሴ​ፍም ዓይ​በ​ታ​ቸ​ውን እህል ይሞ​ሉት ዘንድ አዘዘ፤ የየ​ራ​ሳ​ቸ​ው​ንም ብር በየ​ዓ​ይ​በ​ታ​ቸው ይመ​ል​ሱት ዘንድ፥ ደግ​ሞም የመ​ን​ገድ ስንቅ ይሰ​ጡ​አ​ቸው ዘንድ አዘዘ። እን​ዲ​ህም አደ​ረጉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዮሴፍም ዓይበታቸውን እህል ይሞሉት ዘንድ አዘዘ፤ የእየራሳቸውንም ብር በእየዓይበታቸው ይመልሱት ዘንድ ደግሞም የመንገድ ስንቅ ይሰጡአቸው ዘንድ አዘዘ። እንዲሁም ተደረገላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በስልቻዎቻቸው እህል እንዲሞሉላቸው፤ ብሩንም በያንዳንዱ ሰው ስልቻ ውስጥ መልሰው እንዲያስቀምጡና ለጉዞአቸው ስንቅ እንዲያሲዟቸው ዮሴፍ ትእዛዝ ሰጠ። ይህም ከተደረገላቸው በኋላ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮሴፎ ባረ ቆማቱዋ፥ “ካ ኡንቱንቱ ኦጎሩዋ ኩንተ፤ ኡንቱንቱ ብራካ ዛሪደ፥ ኡንቱንቱ ኦጎሩዋን ኦጎሩዋን ዎተ፤ ቃይ ኡንቱንቱ ኦግያዉ ሽንቃ እምተ” ያጊደ አዛዜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yooseefo bare k'oomatuwaa, «Katsaa unttunttu ogoruwaa kuntsite; unttunttu biraakka zaariide, unttunttu ogoruwaan ogoruwaan wotsite; k'ay unttunttu ogiyaw shink'k'aa immite» yaagiide azazeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yooseefey ba aylleta, «Kath istta ogoro kunththite; istta biraakka zaaridi istta ogoron ogoron yeggite; qasse isttas oge shinqe immite» gi azazides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዮሴፌይ ባ ኣይሌታ፥ «ካ ኢስታ ኦጎሮ ኩንቴ፤ ኢስታ ቢራካ ዛሪዲ ኢስታ ኦጎሮን ኦጎሮን ዬጊቴ፤ ቃሴ ኢስታስ ኦጌ ሺንቄ ኢሚቴ» ጊ ኣዛዚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዮሰፍ ባ አይለታ፥ “ካ ኤንታ ኦጎሩዋን ኩንተ፤ ኤንታ ሚሽያካ ዛሪድ፥ ኤንታ ኦጎሩዋን ኦጎሩዋን የግተ። ኤንታዉ ኦገስ ሽንቀካ እምተ” ያግድ ኪትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yoosefi ba aylleta, “Katha enta ogoruwan kunthite; enta miishiyaka zaaridi, enta ogoruwan ogoruwan yeggite. Entaw oges shinqeka immite” yaagidi kiittis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በስልቻዎቻቸው እህል እንዲሞሉላቸው፣ ብሩንም በእያንዳንዱ ሰው ስልቻ ውስጥ መልሰው እንዲያስቀምጡና ለጕዟቸው ስንቅ እንዲያሲዟቸው ዮሴፍ ትእዛዝ ሰጠ። ይህም ከተደረገላቸው በኋላ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዮሴፍ አገልጋዮቹን “ለእነዚህ ሰዎች በየስልቻዎቻቸው እህል ሙሉላቸው፤ ገንዘባቸውንም መልሳችሁ በየስልቻዎቻቸው ውስጥ ቋጥሩላቸው፤ ለጒዞአቸውም ስንቅ አስይዙአቸው” ብሎ አዘዘ። ይህም ከተደረገላቸው በኋላ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዮሴፍ ድማ ኣብ ለለቘታኦም እኽሊ ኽመልኡሎም፥ ገንዘቦምውን ኣብ ለለቘታኦም ክመልሱሎም፥ ንመንገዲውን ስንቂ ኽህብዎም ኣዘዘ። ከምኡ ኸዓ ገበሩሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ዮሴፍ ድማ ነቲ ዓያብቶም እኽሊ ኺመልኣሎም፡ ንምገዲውን ስንቂ ኹህብዎም ኣዘዘ። ከምኡ ኸኣ ገብረሎም።