Genesis 42:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሓድሕዶም ድማ፡ ንሓውና ምስ ለመነና ጭንቀት ነፍሱ ርኢና፡ ንሕና ግና ኣይሰማዕናን፡ ብሓቂ በደለኛታት ኢና። ስለዚ እዚ ጸበባ እዚ መጺኡና ኣሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነርሱም እርስ በርሳቸው እንዲህ ተባባሉ፥ “በእውነት ወንድማችንን በድለናል፤ እኛን በመማጠን ነፍሱ ስትጨነቅ አይተን አልሰማነውምና፤ ስለዚህ ይህ መከራ መጣብን።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነርሱም እርስ በርሳቸው እንዲህ ተባባሉ። በእውነት ወንድማችንን በድለናል፥ እኛን በማማጠን ነፍሱ ስትጨነቅ አይተን አልሰማነውምና፤ ስለዚህ ይህ መከራ መጣብን። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርስ በርሳቸውም፥ “ይኸው በወንድማችን ላይ ባደረስነው በደል ምክንያት ቅጣታችንን እየተቀበልን ነው። እርሱ እንደዚያ ተጨንቆ ስለ ሕይወቱ ሲማጠነን፥ እኛ አልሰማነውም ነበር፤ ይህ መከራ የደረሰብንም በዚሁ ምክንያት ነው” ተባባሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ እቱ እቱዋ፥ “ቱሙ ኑን ኑ እሻዉ ኦዳባይ ኑና ካኤ። እ ባረ ሸምፖ ሀንያባይ እጽና፥ ኑዉ ዋትዋትያ ዎደ፥ ኑን ስሲደ እጼዶ፤ ሀ ዋዪ ኑና ጋኬዳዌ ሄዋ ድራሳ” ያጌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu ittuu ittuwaa, «Tumu nuuni nu ishaw ootseeddabay nuuna kaa'ee. I bare shemppo haniyaabay is's'ina, nuw watiwatiyaa wode, nuuni sisiide is's'eeddo; ha waayii nuuna gakkeeddawe hewaa diraassa» yaageeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti issoy issaa, «Tumu nu ooththida geney nuna gakkides. Izi ba shemppos hanizaazi ixxiin nuna shoobbiza wode nuni siyishe ixxidos; ha waayey nuna gakkiday hessa gishshassa» gida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ኢሶይ ኢሳ፥ «ቱሙ ኑ ኦዳ ጌኔይ ኑና ጋኪዴስ። ኢዚ ባ ሼምፖስ ሃኒዛዚ ኢጺን ኑና ሾቢዛ ዎዴ ኑኒ ሲዪሼ ኢጺዶስ፤ ሃ ዋዬይ ኑና ጋኪዳይ ሄሳ ጊሻሳ» ጊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ እሶይ እሱዋኮ፥ “ቱማ ኑኒ ኑ እሻስ ኦዳባይ ኑና ካኤስ። እ ባ ሸምፑዋስ ዋትዋትድ ዎስያ ዎደ ኑኒ ስእሸ እፅዳ። ሄሳ ግሾ፥ ሀ ዋየይ ኑና ጋክስ” ያግዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti issoy issuwako, “Tuma nuuni nu ishas oothidabay nuna kaa7ees. I ba shempuwas watwatidi woossiya wode nuuni si7ishe ixida. Hessa gisho, ha waayey nuna gakis” yaagidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርስ በርሳቸውም፣ “ይኸው በወንድማችን ላይ ባደረስነው በደል ምክንያት ቅጣታችንን እየተቀበልን ነው። እርሱ እንደዚያ ተጨንቆ ስለ ሕይወቱ ሲማጠነን፣ እኛ አልሰማነውም ነበር፤ ይህ መከራ የደረሰብንም በዚሁ ምክንያት ነው” ተባባሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርስ በርሳቸው እንዲህ ተባባሉ “በእርግጥ በወንድማችን ላይ ስላደረስነው በደል ተገቢውን ቅጣት በመቀበል ላይ ነን፤ ምሕረት እንድናደርግለት ተጨንቆ ሲለምነን ልመናውን አልተቀበልንም ነበር፤ በእኛም ላይ ይህ ጭንቀት ሊደርስብን የቻለው በዚህ ምክንያት ነው።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንስንሳቶም ከዓ “ንሓውና ብሓቂ በዲልና ኢና፤ እቲ ኣይትጨክኑለይ እናበለ ኽልምነና እንተሎ፥ ነፍሱ ኽትጭነቕ እናረአና ኣይሰማዕናዮን። ብናቱ ግፍዒ እዩ እዝ መከራ እዙይ ዝበፅሐና” ተበሃሃሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሓድሕዶም ከኣ፡ ብሓቂ ኣብ ሓውና በደልና እቲ ምሕረት ኪልምነና ኸሎ፡ ጸበባ ነፍሱ እናሬኤና ኣይሰማዕናዮን፡ ብሰርዚ እዚ መከራዚ በጽሓና ተበሃሃሉ። |