Genesis 42:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ዮሴፍ ብሳልሰይቲ መዓልቲ፡ ከምዚ ግበሩ እሞ ብህይወት ግበሩ፡ በሎም። ንኣምላኽ እፈርህ እየ እሞ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሦ​ስ​ተ​ኛው ቀን ዮሴፍ እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ትድኑ ዘንድ ይህን አድ​ርጉ፤ እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን እፈ​ራ​ለ​ሁና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሦስተኛውም ቀን ዮሴፍ እንዲህ አላቸው። ትድኑ ዘንድ ይህን አድርጉ፤ እኔ እግዚአብሔርን እፈራለሁና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሦስተኛውም ቀን ዮሴፍ እንዲህ አላቸው፤ “እኔ እግዚአብሔርን ስለምፈራ እንዲህ በማድረግ ሕይወታችሁን አትርፉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዘን ጋላሳን ዮሴፎ ኡንቱንታ፥ “ታን ጾሳዉ ያይያ አሳ፤ ህንተንቱ እትባ ኦፐ፥ ፓጻ ደአና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Heezzentso gallassan Yooseefo unttuntta, «Taani S'oossaw yayyiyaa asaa; hinttenttu ittibaa ootsooppe, pas'a de'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Heedzdzanththo gallassan Yooseefey isttas, «Tani Xoossas babbiza asa; intte issi miish ooththiko intte shemppo ashsheeta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄን ጋላሳን ዮሴፌይ ኢስታስ፥ «ታኒ ጾሳስ ባቢዛ ኣሳ፤ ኢንቴ ኢሲ ሚሽ ኦኮ ኢንቴ ሼምፖ ኣሼታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄን ጋላሳን ዮሰፍ ኤንታኮ፥ “ታኒ ፆሰ ያይያ አስ። ያንያ ግሾ፥ ህንተ እስባ ኦኮ ህንተ ሸምፑዋ አሻና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Heedzantho gallasan Yoosefi entako, “Taani Xoosse yayiya asi. Yaaniya gisho, hinte issiba oothiko hinte shempuwa ashshana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሦስተኛውም ቀን ዮሴፍ እንዲህ አላቸው፤ “እኔ እግዚአብሔርን (ኤሎሂም) ስለምፈራ እንዲህ በማድረግ ሕይወታችሁን አትርፉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሦስተኛው ቀን ዮሴፍ እንዲህ አላቸው፤ “እኔ እግዚአብሔርን የምፈራ ሰው ስለ ሆንኩ እንዲህ ብታደርጉ ሕይወታችሁን ታድናላችሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ሳልሰይቲ መዓልቲ ድማ ዮሴፍ ከምዙይ በሎም፦ “እዝ ዝብለኩም ዘለኹ እንተ ጌርኩም ብህይወት ክትነብሩ ኢኹም፤ ኣነ ንእግዚኣብሄር ዝፈርሕ ሰብ እየ እሞ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ሳልሳይ መዓልቲ ድማ ዮሴፍ በሎም፡ ኣነ ኣምላኽ እፈርህ እየ እሞ፡ እዚ ግበሩ ትነብሩ ድማ።