Genesis 42:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ፡ ዕርቃን እታ ሃገር ክትርእዩ እምበር፡ ኣይፋልን መጺእኩም፡ በሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም አላ​ቸው፥ “አይ​ደ​ለም፤ ነገር ግን እና​ንተ ሰላ​ዮች ናችሁ፤ የሀ​ገ​ሩ​ንም ሁኔታ ልታዩ መጥ​ታ​ች​ኋል።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም አላቸው። አይደለም፤ ነገር ግን የአገሩን ዕራቁትነት ልታዩ መጥታችኋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም መልሶ፥ “አይደለም፤ በየት በኩል ለጥቃት የተጋለጠች መሆኗን ለመሰለል ነው” አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮሴፎ ኡንቱንታ፥ “ቱይት፤ ህንተንቱ ኑ ቢታን ናጉ ለፕያ ባጋይ ሀቃዌንቶ በአናዉ ዬድታ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yooseefo unttuntta, «tuytti; hinttenttu nu biittan naagu leppiyaa baggay hak'awentto be'anaw yeeddita» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin Yooseefey isttas, «Gidekketa! Intte nu biittan naagoy leppiza baggay awayssako xomosi xeellana yideta» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ዮሴፌይ ኢስታስ፥ «ጊዴኬታ! ኢንቴ ኑ ቢታን ናጎይ ሌፒዛ ባጋይ ኣዋይሳኮ ጾሞሲ ጼላና ዪዴታ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዮሰፍ ኤንታኮ፥ “አካይ፥ ህንተ ኑ ቢታን ናጎይ ለፕያ ባጋይ አዉነኮ በአናዉ ይደታ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yoosefi entako, “Akay, hinte nu biittan naagoy lepiya baggay awuneko be7anaw yideta” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱም መልሶ፣ “አይደለም፤ አገራችን በየት በኩል ለጥቃት የተጋለጠች መሆኗን ለመሰለል ነው” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዮሴፍም “አይደለም! እናንተ የመጣችሁት የአገራችንን ደካማነት በምን በኩል እንደ ሆነ ለመሰለል ነው” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ኸዓ “ኣይፋልኩምን፤ ኵነታት እዛ ምድሪ ኽትስልሉ ዝመፃእኹም ኢኹም” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ድማ፡ ኣይፋልኩምን ኣዛ ሃገር ቃልዕ ምዃና ክትርእዩ ዝመጻእኩም ኢኹም፡ በሎም።