Genesis 41:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እቲ ሓለቓ ሰራሒ መስተ ንፈርኦን ተዛረቦ፡ ሎሚ ብዛዕባ ኣበሳታተይ እሓስብ ኣለኹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የዚያን ጊዜ የጠጅ አሳላፊዎቹ አለቃ እንዲህ ብሎ ለፈርዖን ተናገረ፥ “እኔ ኀጢአቴን ዛሬ አስባለሁ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የዚያን ጊዜ የጠጅ አሳላፈዎቹ አለቃ እንዲህ ብሎ ለፈርዖን ተናገረ። እኔ ኃጢአቴን ዛሬ አስባለሁ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያን ጊዜ የመጠጥ አሳላፊዎች አለቃ ፈርዖንን እንዲህ አለው፤ “የሠራሁት በደል ዛሬ ታወሰኝ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤሳ ትግያዋንቱ ካፑ ሄ ዎደ ግብጼ ካትያ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ታን ታ ባይዙዋ ሀቼ ሀሳያይ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Eessaa tigiyaawanttu kaappuu he wode Gibs'e kaatiyaa hawaadan yaageedda; «Taani ta bayzzuwaa hachche hassayay. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode ushshu duuqqizayta halaqay Gibxe kawos, «Tani ta mooro hach qoppays. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ኡሹ ዱቂዛይታ ሃላቃይ ጊብጼ ካዎስ፥ «ታኒ ታ ሞሮ ሃች ቆፓይስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡሻ ካፖይ ሄ ዎደ ግብፀ ካዋኮ፥ “ታኒ ታ ናቁዋ ሀች ሀሳያይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ushsha kaapoy he wode Gibxe kawako, “Taani ta naaquwa hachi hassayayis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያን ጊዜ የመጠጥ አሳላፊዎች አለቃ ፈርዖንን እንዲህ አለው፤ “የሠራሁት በደል ዛሬ ታወሰኝ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህ ጊዜ የወይን ጠጅ አሳላፊው ንጉሡን እንዲህ አለው፤ “የሠራሁትን በደል ዛሬ አስታውሳለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ እቲ ሓለቓ ኣሰለፍቲ ወይኒ ንፈርዖን፦ “ኣነ ሎሚ በደለይ ዘከርኩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ እቲ ሓለቓ ኣሰለፍቲ ሚስ ንፈራኦን ከምዚ ኢሉ ተዛረቦ፡ ኣነ ሎሚ ሓጢኣተይ ዘከርኩ። |