Genesis 41:57 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵለን ሃገራት ድማ ስርናይ ኪዕድጉ ናብ ዮሴፍ ኣብ ግብጺ መጹ። ምኽንያቱ እቲ ጥሜት ኣብ ኩለን ሃገራት ኣዝዩ ከቢድ ስለ ዝነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሀገሮችም ሁሉ ከዮሴፍ እህል ይገዙ ዘንድ ወደ ግብፅ ወጡ፤ በምድር ሁሉ ራብ እጅግ ጸንቶ ነበርና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አገሮችም ሁሉ እህል ይገዙ ዘንድ ወደ ግብፅ ወደ ዮሴፍ መጡ፤ በምድር ሁሉ ራብ እጅግ ጸንቶ ነበርና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ራቡ በመላው ዓለም ጸንቶ ስለ ነበር፥ የየአገሩ ሰዎች ሁሉ ከዮሴፍ ዘንድ እህል ለመሸመት ወደ ግብጽ ምድር መጡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳኣ ኡባን ኮሻይ ጺጽ ደእያ ድራዉ፥ ሳኣን ደእያ አሳይ ኡባይ ካ ዮሴፎፐ ዎማናዉ ግብጼ ዬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Sa'aa ubbaan koshay s'iis's'i de'iyaa diraw, sa'aan de'iyaa Asay ubbay katsaa Yooseefoppe woomanaw Gibs'e yeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sa7a ubbaan koshay suullida gishshas biittan diza asay wuri kath Yooseefeppe shammanaas Gibxe yides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳኣ ኡባን ኮሻይ ሱሊዳ ጊሻስ ቢታን ዲዛ ኣሳይ ዉሪ ካ ዮሴፌፔ ሻማናስ ጊብጼ ዪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቢታ ኡባን ኮሽ ሱልዳ ግሾ፥ ሳአን ደእያ አሳ ኡባይ ካ ዮሰፋፐ ሻማናዉ ግብፀ ይዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Biitta ubban koshi suullida gisho, sa7an de7iya asa ubbay kathi Yoosefape shammanaw Gibxe yidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ራቡ በመላው ዓለም ጸንቶ ስለ ነበር፣ የየአገሩ ሰዎች ሁሉ ከዮሴፍ ዘንድ እህል ለመሸመት ወደ ግብፅ ምድር መጡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዓለም ላይ ራብ ጸንቶ ስለ ነበር የልዩ ልዩ አገር ሕዝቦች ከዮሴፍ እህል ለመግዛት ወደ ግብጽ አገር መጡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ጥሜት ኣብ ኵላ ዓለም እናበርትዐ ስለ ዝኸደ፥ ካብ ዮሴፍ እኽሊ ኽሽምቱ ኻብ ኵለን ሃገራት፥ ናብ ግብፂ ይመፁ ነበሩ። |