Genesis 41:54 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከምቲ ዮሴፍ ዝበሎ ድማ፡ እተን ሸውዓተ ዓመት ሕጽረት ክመጻ ጀመረ፡ እቲ ዋሕዲ ድማ ኣብ ኲለን ሃገራት ኰነ። ኣብ ብዘላ ምድሪ ግብጺ ግና እንጌራ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዮሴ​ፍም እንደ ተና​ገረ ሰባቱ የራብ ዓመት መም​ጣት ጀመረ። በየ​ሀ​ገ​ሩም ሁሉ ራብ ሆነ፤ በግ​ብፅ ምድር ሁሉ ግን እህል ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዮሴፍም እንደ ተናገረ የሰባቱ ዓመት ራብ ጀመረ። በየአገሩም ሁሉ ራብ ሆነ፤ በግብፅ ምድር ሁሉ ግን እህል ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዮሴፍ አስቀድሞ እንደ ተናገረው የሰባቱ ዓመት የራብ ዘመን ጀመረ። ሌሎች አገሮች ሁሉ ሲራቡ፥ በመላው የግብጽ ምድር ግን ምግብ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ዮሴፎ ኦዴዳዋዳን ላፑን ኮሻ ላይቱ ዶሜድኖ። ሀራ ቢታን ኡባን ኮሻይ ደንዴዳ፤ ሽን ግብጼ ቢታ ኡባን ካይ ደኤ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay Yooseefo odeeddawaadan laappun koshaa laytsatuu doommeeddino. Hara biittan ubbaan koshay denddeedda; shin Gibs'e biittaa ubbaan katsay de'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse Yooseefey kaseti yootida mala laappun kosha layththati doommida. Hara biitta ubbaan koshay dendides; gido attiin Gibxe biitta ubbaan kaththi dees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ዮሴፌይ ካሴቲ ዮቲዳ ማላ ላፑን ኮሻ ላይቲ ዶሚዳ። ሃራ ቢታ ኡባን ኮሻይ ዴንዲዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ጊብጼ ቢታ ኡባን ካ ዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዮሰፍ ኦድዳይሳዳ ላፑን ኮሻ ላይት ካል ይዶሶና። ሀራ ቢታ ኡባን ኮሽ ከይስ፥ ሽን ግብፀ ቢታ ኡባን ካይ ደኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yoosefi odidaysada laapun kosha laythati kaalli yidosona. Hara biitta ubban koshi keyis, shin Gibxe biitta ubban kathay de7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዮሴፍ አስቀድሞ እንደ ተናገረው የሰባቱ ዓመት የራብ ዘመን ጀመረ። ሌሎች አገሮች ሁሉ ሲራቡ፣ በመላው የግብፅ ምድር ግን ምግብ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዮሴፍ አስቀድሞ እንደ ተናገረው፥ ሰባቱ የራብ ዓመቶች መግባት ጀመሩ፤ በሌሎች አገሮች ሁሉ ራብ ሆነ፤ ይሁን እንጂ በመላው የግብጽ ምድር በቂ ምግብ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምቲ ዮሴፍ ዝበሎ ድማ፥ እተን ሸውዓተ ዓመታት ጥሜት ጀመራ። ኣብ ኵለን ሃገራት ከዓ ጥሜት ኮነ። ኣብ ኵላ ምድሪ ግብፂ ግና እኽሊ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ከምቲ ዮሴፍ ዝበሎ ድማ፡ እተን ሾብዓተ ዓመት ጥሜት ኪኣትዋ ጀመራ። ኣብ ኩለን ሃገራት ከኣ ጥሜት ኮነ። ኣብ ብዘላ ምድሪ ግብጺ ግና እንጌራ ነበረ።