Genesis 41:52 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ኣብ ምድሪ ሕሰመይ ኣፍረየኒ እሞ፡ ስም እቲ ኻልኣይ ኤፍሬም ኢሉ ሰመዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሁ​ለ​ተ​ኛ​ው​ንም ስም ኤፍ​ሬም ብሎ ጠራው፤ እን​ዲህ ሲል፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በመ​ከ​ራዬ ሀገር አብ​ዝ​ቶ​ኛ​ልና።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሁለተኛውንም ስም ኤፍሬም ብሎ ጠራው፥ እንዲህ ሲል። እግዚአብሔር በመከራዬ አገር አፈራኝ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንደዚሁም፥ “መከራ በተቀበልኩበት ምድር እግዚአብሔር ፍሬያማ አደረገኝ” ሲል ሁለተኛ ልጁን ኤፍሬም አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ላኤን ናኣ ኤፍሬማ ሱንዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Laa"entso na'aa Efireema suntseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nam7anththo naazakka, «Xoossi taas ta tuggatida biittan tana ayfissides» gishe Efreeme gi sunththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ናምኣን ናዛካ፥ «ጾሲ ታስ ታ ቱጋቲዳ ቢታን ታና ኣይፊሲዴስ» ጊሼ ኤፍሬሜ ጊ ሱንዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናምአን ናኣ ሱንካ፥ “ፆሳይ ታ መቶትዳ ቢታን ታዉ ናአ እሚስ” ግድ ኤፍሬማ ግድ ሱንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nam7antho na7aa sunthaaka, “Xoossay ta metootida biittan taw na7a immis” gidi Efreema gidi sunthis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንደዚሁም፣ “መከራ በተቀበልሁበት ምድር እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ፍሬያማ አደረገኝ” ሲል ሁለተኛ ልጁን ኤፍሬም አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲሁም “መከራ በተቀበልኩበት ምድር እግዚአብሔር ልጆች ሰጠኝ” በማለት ሁለተኛውን ልጅ ኤፍሬም ብሎ ጠራው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ኻልኣይ ድማ፥ “እግዚኣብሄር መከራ ኣብ ዝተቐበልኩላ ምድሪ ኣፍረየኒ ኢሉ ኤፍሬም” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ኻልኣይ ድማ፡ እግዚኣብሄር ኣብ ምድሪ መከራይ ኣፍርዩኒ፡ ኢሉ ስሙ ኤፍሬም ኣውጽኣሉ።