Genesis 41:47 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በተን ሾብዓተ ዓመት ምብዛሕ ድማ ምድሪ ብኣጻብዕቲ ወለደት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በሰ​ባ​ቱም የጥ​ጋብ ዓመ​ታት ግብፅ ያስ​ገ​ኘ​ችው እህል ሁሉ ክምር ሆነ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በሰባቱም በጥጋብ ዓመታት የምድሪቱ ፍሬ ክምር ሆነ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሰባቱም የጥጋብ ዓመታት ምድሪቱ የተትረፈረፈ ሰብል ሰጠች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ላፑን ካሎ ላይቱዋን ቢታይ ዳሮ ካ ዶሌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He laappun kalo laytsatuwaan biittay daro katsaa doleedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He laappun kalo layththatan biittay keehi daro kath immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ላፑን ካሎ ላይታን ቢታይ ኬሂ ዳሮ ካ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ላፑን ካሎ ላይን ቢታን ዳሮ ካ ካፅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He laapun kalo laythan biittan daro kathi kaxis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሰባቱም የጥጋብ ዓመታት ምድሪቱ የተትረፈረፈ ሰብል ሰጠች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሰባቱ የጥጋብ ዓመቶች ምድሪቱ እጅግ ብዙ ሰብል ሰጠች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እታ ምድሪ ድማ በተን ሸውዓተ ዓመታት ፅጋብ፥ ብዙሕ ፍርያት ሃበት።
Amharic Tigrinya 2011 እታ ምድሪ ዳ በተን ሾብዓተ ዓመት ጽጋብ ብዙሕ ሓፍሽ ሀበት።