Genesis 41:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እተን ሕማቓትን ጽጉማትን ላሕሚ ድማ ነተን ጽቡቓትን ስቡሓትን ሸውዓተ ላሕሚ በሊዐንኦ። ስለዚ ፈርኦን ካብ ድቃሱ ተበራበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | መልካቸው የከፋ፥ ሥጋቸውም የከሳ እነዚያ ሰባት ላሞች መልካቸው ያማረውን፥ ሥጋቸውም የወፈረውን ሰባቱን ላሞች ዋጡአቸው። ፈርዖንም ነቃ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | መልካቸው የከፋ ሥጋቸውም የከሳ እነዚያም ላሞች መልካቸው ያማረውን ሥጋቸው የወፈረውን ሰባቱን ላሞች ዋጡአቸው። ፈርዖንም ነቃ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነዚህ መልካቸው የከፋና ዐጥንታቸው የወጣ ላሞች፥ እነዚያን ያማሩና የወፈሩ ላሞች ሲውጡአቸው አየ፤ ከዚያም ፈርዖን ከእንቅልፉ ነቃ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ማላ ኢታነ ግልቃ ሚዛቱ ላፑን ኦርዳነ ሞ ሚዛቱዋ ሜድኖ። ሄዋፐ ጉየ ካቲ ቤጎቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He malaa iitanne gilk'k'a miizzatuu laappun orddanne mod'd'o miizzatuwaa meeddino. Hewaappe guyye kaatii beegotteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He medho iitanne gilqa miizati laappun ordenne modhdho miizata mittishin be7ides. Hessafe guye kawoy dhiskofe beeggides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ሜ ኢታኔ ጊልቃ ሚዛቲ ላፑን ኦርዴኔ ሞ ሚዛታ ሚቲሺን ቤኢዴስ። ሄሳፌ ጉዬ ካዎይ ስኮፌ ቤጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ግልቃ ሚዛት ላፑን ኦርደነ ሞ ሚዛታ ምትዶሶና። ሄሳፈ ጉየ፥ ካዎይ ባርክስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He gilqa miizati laapun ordenne modho miizata mittidosona. Hessafe guye, Kawoy barkis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ መልካቸው የከፋና ዐጥንታቸው የወጣ ላሞች፣ እነዚያን ያማሩና የወፈሩ ላሞች ሲውጧቸው አየ፤ ከዚያም ፈርዖን ከእንቅልፉ ነቃ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የከሱት ላሞች የወፈሩትን ላሞች ዋጡአቸው፤ በዚህ ጊዜ ንጉሡ ከእንቅልፉ ነቃ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እተን ትርኢተን ዝሓመቐ፥ ስጋአን ዝዓበረ ኣላሕም፥ ነተን ሸውዓተ ንምርኣየን ፅቡቓትን ስጋአን ከዓ ስቡሓትን ኣላሕም ወሓጣአን፤ ፈርዖን ድማ ተበራበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እተን ንምርኣየን ክፉኣት ስጋኤን ከኣ ዓባሩ ኣሓ ነተን ሾብዓተ ንምርኣየን ጽቡቓትን ስቡሓትን ኣሓ ወሓጥኤን። ፈርኦን ድማ ተበራበረ። |