Genesis 41:36 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ምግቢ ድማ ነታ ኣብ ምድሪ ግብጺ ዚኸውን ሾብዓተ ዓመት ጥሜት ቀረብ እታ ምድሪ ኪኸውን እዩ። እታ ምድሪ ብጥሜት ከይትጠፍእ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በግብፅ ምድር ስለሚሆነው ስለ ሰባቱ ዓመታት ራብ እህሉ ለሀገሩ ሁሉ ተጠብቆ ይኑር፥ ምድሪቱም በራብ አትጠፋም።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በግብፅ ምድር ስለሚሆነው ስለ ሰባቱ ዓመታት ራብ እህሉ ተጠብቆ ይኑር፥ ምድሪቱም በራብ አትጠፋም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሚከማቸው እህል፥ ወደ ፊት በግብጽ አገር ላይ ለሚመጣው የሰባት ዓመት ራብ መጠባበቂያ ይሁን፤ በዚህም ሁኔታ አገሪቱ በራብ አትጠፋም።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቢታይ ኮሻን የና ማላ፥ ሀ ካይ ግብጼ ቢታን ላፑን ላይን ደንዳና ኮሻዉ ምንጀቲደ ደኦ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Biittay koshaan d'ayenna mala, ha katsay Gibs'e biittan laappun laytsaan denddana koshaw minjjettiide de'o» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Biittay koshan qohettontta mala ha kaththay Gibxe biittan laappun layththan dendana koshaas minjjettidi de7o» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቢታይ ኮሻን ቆሄቶንታ ማላ ሃ ካይ ጊብጼ ቢታን ላፑን ላይን ዴንዳና ኮሻስ ሚንጄቲዲ ዴኦ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቢታይ ኮሻን ዮና መላ ሀ ካይ ግብፀ ቢታን ላፑን ላይን ደንዳና ኮሻስ ምንጀትድ ደኦ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Biittay koshan dhayona mela ha kathay Gibxe biittan laapun laythan dendana koshas minjetidi de7o” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሚከማቸው እህል፣ ወደ ፊት በግብፅ አገር ላይ ለሚመጣው የሰባት ዓመት ራብ መጠባበቂያ ይሁን፤ በዚህም ሁኔታ አገሪቱ በራብ አትጠፋም።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህም የሚከማቸው እህል በግብጽ ምድር ላይ ወደፊት በሚመጡት ሰባት የራብ ዓመቶች ለአገሪቱ መጠባበቂያ ይሆናል፤ በዚህ ሁኔታ አገሪቱ በራብ ከመጐዳት ትድናለች።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ እኽሊ ድማ፥ በተን ኣብ ምድሪ ግብፂ ዝመፃ ሸውዓተ ዓመታት ጥሜት፥ ነታ ሃገር ምእንቲ ክኸውን ይተዓቘር። እታ ምድሪ ኸዓ ብጥሜት ኣይትጥቃዕን እያ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ እኽሊ ድማ ኣብ ምድሪ ግብጺ ዚመጻ ሾብዓተ ጥሜት ነታ ሃገር ኪኸውን ይተዐቖር እታ ሃገር ከኣ ብጥሜት ኣይትጠፍእን። |