Genesis 41:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብሰንኪ እቲ ስዒቡ ዝመጽእ ጥሜት ኣብታ ምድሪ እቲ ብዝሒ ኣይክፍለጥን እዩ። ምኽንያቱ ኣዝዩ ከቢድ ክኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በኋ​ላም ከሚ​ሆ​ነው ከዚያ ራብ የተ​ነሣ በም​ድር የሆ​ነው ጥጋብ አይ​ታ​ወ​ቅም፤ እጅግ ጽኑ ይሆ​ና​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በኋላ ከሚሆነው ከዚያ ራብ የተነሣም በምድር የሆነው ጥጋብ አይታወቅም፥ እጅግ ጽኑ ይሆናልና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከጥጋቡ ዓመታት በኋላ የሚመጣው የራብ ዘመን እጅግ ጽኑ ከመሆኑ የተነሣ፥ ቀደም ሲል የነበረው የጥጋብ ዘመን ፈጽሞ ይረሳል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ቢታ ካሉ ሀሳየተናን አታናዋ፤ አያዉ ጎፐ፥ ሄዋ ካሌዳ ኮሻይ ሎይ ሱላና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He biittaa kaluu hassayettenan attanawaa; ayaw gooppe, hewaa kaalleedda koshay loytsi suullana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kalo layththatappe guye yiza gafa layththati keehi iita gidida gishshas kase kaloy mulekka qofettontta attana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካሎ ላይታፔ ጉዬ ዪዛ ጋፋ ላይቲ ኬሂ ኢታ ጊዲዳ ጊሻስ ካሴ ካሎይ ሙሌካ ቆፌቶንታ ኣታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኮሻይ ዳሮ ኢታ ግድያ ግሾ ሄ ቢታ ካሎይ ዶገትድ አታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Koshay daro iita gidiya gisho he biitta kaaloy dogetidi attana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከጥጋቡ ዓመታት በኋላ የሚመጣው የራብ ዘመን እጅግ ጽኑ ከመሆኑ የተነሣ፣ ቀደም ሲል የነበረው የጥጋብ ዘመን ፈጽሞ ይረሳል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ተከታዩ የራብ ዘመን እጅግ አሠቃቂ ስለሚሆን የጥጋብ ጊዜ ፈጽሞ እንዳልነበረ ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብቲ ደሓር ዝኸውን ጥሜት ዝተልዓለ እቲ ኣብታ ምድሪ ዝነበረ ፅጋብ ክርሳዕ እዩ። እቲ ጥሜት ከዓ የመና ኽብርትዕ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ኣዝዩ ኺብርትዕ እዩ እሞ፡ ካብቲ ድሕሪት ዚኸውን ጥሜት እተላዕለ እቲ ኣብታ ሃገር ዝነብረ ጽጋብ ኣይፍለጥን።