Genesis 41:30 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብድሕሪኦም ሾብዓተ ዓመት ጥሜት ኪለዓል እዩ። ኣብ ምድሪ ግብጺ ድማ ኵሉ ምብዛሕ ኪርሳዕ እዩ። እቲ ጥሜት ድማ ነታ ምድሪ ኺበልዓ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደግ​ሞም ከዚህ በኋላ ሰባት የራብ ዓመት ይመ​ጣል፤ በግ​ብፅ ሀገር ሁሉ የነ​በ​ረ​ው​ንም ጥጋብ ሁሉ ይረ​ሱ​ታል፤ ራብም ምድ​ርን ሁሉ ያጠ​ፋል፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደግሞ ከዚህ በኋላ የሰባት ዓመት ራብ ይመጣል፥ በግብፅ አገር የነበረውም ጥጋብ ሁሉ ይረሳል፤ ራብም ምድርን በጣም ያጠፋል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህ በኋላ ግን በተከታታይ ሰባት የራብ ዓመታት ይሆናሉ። የራቡ ዘመን አገሪቱን እጅግ ስለሚጐዳት፥ በግብጽ የነበረው ያለፈው የጥጋብ ዘመን ሁሉ ጨርሶ አይታወስም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ላፑን ኮሻ ላይይ ሄዋ ካላና። ሄ ዎደ ግብጼ ካሉ ኡባይ ዶገታና፤ ኮሻይ ቢታ ጺጻና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) shin laappun koshaa laytsay hewaa kaallana. He wode Gibs'e kaluu ubbay dogettana; koshay biittaa s'iis's'ana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin laappun kosha layththati izappe kaallidi yaana. He wode Gibxe kaloy wuri dogettana; biittay koshan shocettana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ላፑን ኮሻ ላይቲ ኢዛፔ ካሊዲ ያና። ሄ ዎዴ ጊብጼ ካሎይ ዉሪ ዶጌታና፤ ቢታይ ኮሻን ሾጬታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ሄሳፈ ጉየ፥ ላፑን ኮሻ ላይት ካልድ ያና። ሄ ዎደ ግብፀ ካሎይ ኡባይ ዶገታና፥ ኮሽ ቢታ ጫጫና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin hessafe guye, laapun kosha laythati kaallidi yaana. He wode Gibxe kaaloy ubbay dogetana, koshi biitta caacana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚህ በኋላ ግን በተከታታይ ሰባት የራብ ዓመታት ይሆናሉ። የራቡ ዘመን አገሪቱን እጅግ ስለሚጐዳት፣ በግብፅ የነበረው ያለፈው የጥጋብ ዘመን ሁሉ ጨርሶ አይታወስም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያ በኋላ ሰባት የራብ ዓመቶች ይመጣሉ፤ ራብ አገሪቱን በብርቱ ስለሚጐዳት እነዚያ የጥጋብ ዓመቶች ይረሳሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብድሕሪአን ከዓ ሸውዓተ ዓመታት ጥሜት ክመፃ እየን። ብኣኣተን እቲ ኣብ ምድሪ ግብፂ ዝነበረ ዅሉ ፅጋብ ክርሳዕ እዩ። እታ ምድሪ ኸዓ ብጥሜት ክትጕዳእ እያ።
Amharic Tigrinya 2011 ብድሕሪኤን ከኣ ሾብዓተ ዓመት ጥሜት ኪመጻ እየን። ብእኤን እቲ ኹሉ ጽጋብ ኣብ ሃገር ግብጺ ኺርሳዕ እዩ። እቲ ጥሜት ከኣ ነታ ሀገር ኪውድኣ እዩ።