Genesis 41:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እተን ደድሕሪአን ዝድይባ ሸውዓተ ቀጠንቲን ድኹማትን ላሕሚ ድማ ወዲ ሾብዓተ ዓመት ነበራ። እተን ብንፋስ ምብራቕ ዚነፍሓ ሾብዓተ ባዶ ሰራውር ድማ ሾብዓተ ዓመት ጥሜት ኪዀና እየን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ር​ሱም በኋላ የወ​ጡት እነ​ዚያ የከ​ሱና መልከ ክፉ​ዎቹ ሰባት ላሞች ሰባት ዓመ​ታት ናቸው፤ እነ​ዚ​ያም የሰ​ለ​ቱ​ትና ነፋስ የመ​ታ​ቸው ሰባቱ እሸ​ቶች እነ​ርሱ ራብ የሚ​ሆ​ን​ባ​ቸው ሰባት ዓመ​ታት ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእነርሱም በኋላ የወጡት የከሱትና መልከ ክፋዎቹ ሰባት ላሞች ሰባት ዓመታት ናቸው፥ የሰለቱትና የምሥራቅ ነፋስ የመታቸው ሰባቱም እሸቶች እነርሱ ራብ የሚሆንባቸው ሰባት ዓመታት ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእነርሱም በኋላ ዐጥንታቸው የወጣ አስከፊ መልክ ያላቸው ሰባት ላሞች፥ ሰባት ዓመታት ናቸው፤ እንደዚሁም ፍሬ አልባ የሆኑትና በምሥራቅ ነፋስ ተመትተው የደረቁት ሰባት የእሸት ዛላዎች ሰባት የራብ ዓመታት ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ላፑን ማላ ኢታነ ላፋ ሚዛቱ ላፑን ላይቱዋ፤ ቃይ አዋይ ዶልያ ባጋ ጫርኩዋን ሹሌዳ፥ ጬጮ ላፑን ትሻቱ ላፑን ኮሻ ላይቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He laappun malaa iitanne laafa miizzatuu laappun laytsatuwaa; k'ay away doliyaa bagga c'arkkuwaan shulleedda, c'eec'o laappun tishatuu laappun koshaa laytsatuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He laappun medha iitanne laafa miizati laappun layththata; qasse carkon shullida paththontta laappun tiyati laappun kosha layththata.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ላፑን ሜ ኢታኔ ላፋ ሚዛቲ ላፑን ላይታ፤ ቃሴ ጫርኮን ሹሊዳ ፓንታ ላፑን ቲያቲ ላፑን ኮሻ ላይታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ላፑን ግልቃነ ላፍዳ ሚዛት ላፑን ላይታ፥ ቃስ ዶሎሀ ባጋ ጫርኩዋን ሹልዳ፥ ሌኦ ላፑን ሞርኤት ላፑን ኮሻ ላይታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He laapun gilqanne laafida miizati laapun laythata, qassi doloha bagga carkuwan shullida, lee7o laapun mor7eti laapun kosha laythata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእነርሱም በኋላ ዐጥንታቸው የወጣ አስከፊ መልክ ያላቸው ሰባት ላሞች፣ ሰባት ዓመታት ናቸው፤ እንደዚሁም ፍሬ አልባ የሆኑትና በምሥራቅ ነፋስ ተመትተው የደረቁት ሰባት የእሸት ዛላዎች ሰባት የራብ ዓመታት ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእነርሱም በኋላ የወጡት ሰባት የከሱትና አስከፊዎቹ ላሞች ሰባት ዓመቶች ናቸው፤ እንዲሁም ሰባቱ የቀጨጩና በበረሓ ነፋስ ተመተው የሰለቱ የእሸት ዛላዎች ሰባት ዓመቶች ናቸው፤ የሁለቱም ትርጒም አንድ ነው፤ ይኸውም ሰባት የራብ ዓመቶች ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እተን ደድሕሪአን ዝወፃ ሸውዓተ ዕባሩን ሕማቓት ከፍትን ከዓ፥ ሸውዓተ ዓመታት እየን። እተን ብንፋስ ምብራቕ ዝሃጐጓ ሸውዓተ ጉምቦታት ሸዊት ድማ፥ ሸውዓተ ዓመታት ጥሜት እየን።
Amharic Tigrinya 2011 እተን ደድሕሪኤን ዝወጻ ሾብዓተ ዓባሩን ክፉኣትን ኣሓ ኸኣ ሾብዓተ ዓመት እየን። እተን ዓሸል ብንፋስ ምብራቕ ዝሀጎጓ ሾብዓተ ሰዊት ድማ ሾብዓተ ዓመት ጥሜት ኪኾና እየን።