Genesis 41:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ ድማ፡ ብድሕሪኦም ሾብዓተ ሰራውር ደየበ፡ ነቐጸ፡ ቀጢንን ብንፋስ ምብራቕ ዝነፈሰን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ር​ሱም በኋላ እነሆ የሰ​ለ​ቱና በነ​ፋስ የተ​መቱ ሌሎች ሰባት እሸ​ቶች ወጡ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእነርሱም በኋላ እነሆ የደረቁና የሰለቱ በምሥራቅ ነፋስ የተመቱ ሰባት እሸቶች ወጡ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ቀጥሎም በምሥራቅ ነፋስ ተመተው የቀጨጩና የደረቁ ሌሎች ሰባት ዛላዎች ወጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱፐ ስሚደ፥ ጬጨዳነ አዋይ ዶልያ ባጋ ጫርኩዋን ሹሌዳ ሀራ ላፑን ትሻቱ ከሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttuppe simmiide, c'eec'c'edanne away doliyaa bagga c'arkkuwaan shulleedda hara laappun tishatuu keseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka isttafe hara ayfe laafanne carkon shullida laappun tiyati kezida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ኢስታፌ ሃራ ኣይፌ ላፋኔ ጫርኮን ሹሊዳ ላፑን ቲያቲ ኬዚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታፈ ካልድ፥ ሌኦነ ዶሎሀ ባጋ ጫርኩዋን ሹልዳ ሀራ ላፑን ሞርኤት ከይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Entafe kaallidi, lee7onne doloha bagga carkuwan shullida hara laapun mor7eti keyidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ቀጥሎም በምሥራቅ ነፋስ ተመትተው የቀጨጩና የደረቁ ሌሎች ሰባት ዛላዎች ወጡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቀጥሎም የቀጨጩና በበረሓ ነፋስ ተመተው የሰለቱ ሰባት የእሸት ዛላዎች ታዩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደድሕሪአን ድማ እንሆ፥ ዝመንመናን ቀጠንትን ብንፋስ ምብራቕ ዝሃጐጓን፥ ሸውዓተ ጉምቦታት ሸዊት ወፃ።
Amharic Tigrinya 2011 ድሕሪኤን ድማ እንሆ፡ ዓሸልን ቀጠንትን ብንፋስ ምብራቕ ዝህጎጓ ሾብዓተ ሰዊት ወጸ።