Genesis 41:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እተን ጽጉማትን ድኹማትን ላሕሚ ድማ ነተን ቀዳሞት ሾብዓተ ስብሕቲ ላሕሚ በልዕወን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነዚያ የከሱትና መልከ ክፉዎቹ ላሞች እነዚያን የመጀመሪያዎቹን ያማሩና የወፈሩ ሰባት ላሞች ዋጡአቸው፤ በሆዳቸውም ተዋጡ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የከሱትና መልከ ክፋዎቹ ላሞች የመጀመሪያዎቹን ወፍራሞቹን ሰባት ላሞች ዋጡአቸው፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዐጥንታቸው የወጣና አስከፊ መልክ ያላቸው ላሞች መጀመሪያ የወጡትን፥ ሥጋቸው የወፈረውን ሰባቱን ላሞች ዋጧቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ማላ ኢታነ ላፋ ሚዛቱ ኮይሮዋንታ፥ ላፑን ሞ ሚዛቱዋ ሜድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Malaa iitanne laafa miizzatuu koyrowantta, laappun mod'd'o miizzatuwaa meeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Medha iitanne laafa miizati koyroyta laappun modhdho miizata mitti aggida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሜ ኢታኔ ላፋ ሚዛቲ ኮይሮይታ ላፑን ሞ ሚዛታ ሚቲ ኣጊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ግልቃነ ላፍዳ ሚዛት ኮይሮ ከይዳ ላፑን ሞ ሚዛታ ምትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He gilqanne laafida miizati koyro keyida laapun modho miizata mittidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዐጥንታቸው የወጣና አስከፊ መልክ ያላቸው ላሞች መጀመሪያ የወጡትን፣ ሥጋቸው የወፈረውን ሰባቱን ላሞች ዋጧቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የከሱትና አስከፊ የሆኑት ላሞች በመጀመሪያ የወጡትን ሰባት የወፈሩ ላሞች ዋጡአቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እተን ዝዓበራን ዝሓመቓን ኣላሕም ድማ ነተን ሸውዓተ ቐዳሞት ስቡሓት ከፍቲ ወሓጣአን፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እተን ዓባሩን ክፉኣትን ኣሓ ድማ ነተን ሾብዓተ ቐዳሞት ስቡሓት ኣሓ ወሐጥኤን። |