Genesis 41:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ርኣዩ ድማ፡ ካብቲ ሩባ ሸውዓተ መሰል ዘለወን ላሕምን ስብሒ ስጋን ደየባ። ኣብ መሮር ድማ ይምገቡ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ሆም፥ መል​ካ​ቸው ያማረ፥ ሥጋ​ቸ​ውም የወ​ፈረ ሰባት ላሞች ከወ​ንዙ ወጡ፤ በወ​ን​ዙም ዳር በመ​ስኩ ይሰ​ማሩ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆም፥ መልካቸው ያማረ ሥጋቸውም የወፈረ ሰባት ላሞች ከወንዙ ወጡ፥ በውኃውም ዳር በመስኩ ይሰማሩ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆ መልካቸው ያማረ፥ ሥጋቸው የወፈረ ሰባት ላሞች ከወንዙ ወጥተው በወንዙ ዳር የበቀለውን ሣር ይበሉ ጀመር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ላፑን ኦርደነ ሞ ሚዛቱ ናይለ ሻፋፐ ከስ ዎደ፥ ማቃ ግዱዋን ምያዋንታ በኤዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Laappun orddenne mod'd'o miizzatuu Nayle Shaafaappe kes wod'd'iide, mak'k'aa gidduwaan miyaawantta be'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) laappun ordenne modhdho miizati Abbaye shaafappe kezidi shaafaa achchan maata mishin be7ides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ላፑን ኦርዴኔ ሞ ሚዛቲ ኣባዬ ሻፋፔ ኬዚዲ ሻፋ ኣቻን ማታ ሚሺን ቤኢዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ላፑን ኦርደነ ሞ ሚዛት ናይለ ሻፋፐ ከይድ፥ ማታ ምሽን በእስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Laapun ordenne modho miizati Nayle Shaafape keyidi, maata mishin be7is.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነሆ መልካቸው ያማረ፣ ሥጋቸው የወፈረ ሰባት ላሞች ከወንዙ ወጥተው በወንዙ ዳር የበቀለውን ሣር ይበሉ ጀመር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሰባት የወፈሩና የሰቡ ላሞች ከወንዙ ወጥተው ሣር ሲበሉ አየ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንሆ ድማ፥ ሸውዓተ ንምርኣየን ፅቡቓትን ስጋአን ከዓ ስቡሓትን ኣላሕም፥ ካብቲ ፈለግ ወፂአን፥ ኣብቲ ሰውሒ ሳዕሪ ኽበልዓ ረአየ።
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ ድማ ሾብዓተ ንምርኣየን ጽቡቓት፡ ስጋኤን ከኣ ስቡሓት ኣሓ ኻብቲ ርባ ወጺኤን ኣብቲ ሰልሰላ ኺበልዓ ረአየ።።