Genesis 41:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ ድማ፡ ኣብ ብዘላ ምድሪ ግብጺ ብሰንኪ ክፉእ ርእየዮ ዘይፈልጥ ድኻታትን ኣዝየን ሕማቓትን ቀጠንቲ ስጋን ዝዀና ካልኦት ሸውዓተ ላሕሚ ደድሕሪአን ደየባ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ር​ሱም በኋላ እነሆ፥ የደ​ከሙ፥ መል​ካ​ቸ​ውም እጅግ የከፋ፥ ሥጋ​ቸ​ውም የከሳ ሌሎች ሰባት ላሞች ከወ​ንዙ ወጡ፤ በግ​ብ​ፅም ምድር ሁሉ እንደ እነ​ርሱ መልከ ክፉ ከቶ አላ​የ​ሁም፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእነርሱም በኋላ እነሆ የደከሙ መልካቸውም እጅግ የከፋ ሥጋቸውም የከሳ ሌሎች ሰባት ላሞች ወጡ፤ በግብፅም ምድር ሁሉ እንደ እነርሱ መልከ ክፉ ከቶ አላየሁም፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእነርሱም በኋላ፥ ዐቅመ ደካማ፥ መልካቸው እጅግ የከፋና ዐጥንታቸው የወጣ ሌሎች ሰባት ላሞች ወጡ፤ እነዚያን የመሰሉ የሚያስከፋ መልክ ያላቸው ላሞች በግብጽ ምድር ከቶ አይቼ አላውቅም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱፐ ስሚደ፥ ሀራ ላፑን ማላ ኢታ፥ ግልቃነ ላፋ ሚዛቱ ከሴድኖ፤ ታን ሄዋ ማላ ማላ ኢታ ሚዛ ግብጼ ጋድያን ኡባካ በአ ኤርከ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttuppe simmiide, hara laappun malaa iita, gilk'k'anne laafa miizzatuu keseeddino; taani hewaa mala malaa iita miizzaa Gibs'e gadiyaan ubbakka be'a erikke.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka isttafe hara laappun medha iita, gilqanne laafa miizati shaafappe kezida; tani hessa mala medha iita miiz Gibxe biittan mulekka be7a erikke.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ኢስታፌ ሃራ ላፑን ሜ ኢታ፥ ጊልቃኔ ላፋ ሚዛቲ ሻፋፔ ኬዚዳ፤ ታኒ ሄሳ ማላ ሜ ኢታ ሚዝ ጊብጼ ቢታን ሙሌካ ቤኣ ኤሪኬ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታፈ ካልድ፥ ሀራ ላፑን ግልቃነ ላፍዳ ሚዛት ከይዶሶና። ታኒ ሄሳ መላ ግልቃ ሚዝ ግብፀ ቢታን ኡባካ በአ ኤርከ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Entafe kaallidi, hara laapun gilqanne laafida miizati keyidosona. Taani hessa mela gilqa miizi Gibxe biittan ubbaka be7a erike.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእነርሱም በኋላ፣ ዐቅመ ደካማ፣ መልካቸው እጅግ የከፋና ዐጥንታቸው የወጣ ሌሎች ሰባት ላሞች ወጡ፤ እነዚያን የመሰሉ የሚያስከፋ መልክ ያላቸው ላሞች በግብፅ ምድር ከቶ አይቼ አላውቅም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቀጥሎም አጥንቶቻቸው እስከሚታይ ድረስ የከሱ ሌሎች ሰባት ላሞች ከወንዙ ወጡ፤ እንደ እነርሱ የሚያስከፉ ላሞች በግብጽ ምድር ከቶ አይቼ አላውቅም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደድሕሪአን ካልኦት ሸውዓተ፥ ዝዓበራን ትርኢተንውን የመና ዝሓመቓን ኣላሕም ወፃ። ከምኣተን ዝኸፍአን ኣብ ኵላ ምድሪ ግብፂ እኳ ኣይረአኹን።
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ ድማ ደድሕሪኤን ካልኣት ሾብዓተ” ከማታተን ዝምኽፋኤን ኣብ ኩላ ሃገር ግብጺ እኳ ዘይርኤኹ፡ ዝማሰናን ትርኢተን እዝየን ክፋኣትን ዓባሩን ኣሓ ወጻ።