Genesis 41:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ ኸኣ፡ ካብቲ ርባ ሾብዓተ ላሕሚ ደየባ፡ ብብልዒ ስብሕቲን ደስ ዝብላን እየን። ኣብ መሮር ድማ ይምገቡ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆም፥ ሥጋቸው የወፈረ፥ መልካቸውም ያማረ ሰባት ላሞች ወጡ፤ በወንዙ ዳር በመስኩም ይሰማሩ ነበር፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆም፥ ሥጋቸው የወፈረ መልካቸውም ያማረ ሰባት ላሞች ወጡ፥ በመስኩም ይሰማሩ ነበር፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሥጋቸው የወፈረና መልካቸው ያማረ ሰባት ላሞች ከወንዙ ወጥተው በወንዙ ዳር የበቀለውን ሣር ሲበሉ አየሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላፑን ኦርዳነ ሞ ሚዛቱ ናይለ ሻፋፐ ከሲደ፥ ማቃ ግዱዋን ሚኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | laappun orddanne mod'd'o miizzatuu Nayle Shaafaappe kesiide, mak'k'aa gidduwaan miino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Laappun gitanne modhdho miizati Abbaye shaafappe kezidi haaththaa doonan maata mishin. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ላፑን ጊታኔ ሞ ሚዛቲ ኣባዬ ሻፋፔ ኬዚዲ ሃ ዶናን ማታ ሚሺን። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላፑን ኦርደነ ሞ ሚዛት ናይለ ሻፋፐ ከይድ፥ ማታ ሞሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | laapun ordenne modho miizati Nayle Shaafape keyidi, maata moosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሥጋቸው የወፈረና መልካቸው ያማረ ሰባት ላሞች ከወንዙ ወጥተው በወንዙ ዳር የበቀለውን ሣር ሲበሉ አየሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰባት የወፈሩና የሰቡ ላሞች ከወንዙ ወጥተው ሣር ሲበሉ አየሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሸውዓተ ስቡሓትን ፅቡቓትን ኣላሕም፥ ካብቲ ሩባ ወፂአን፥ ሳዕሪ ይበልዓ ነበራ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንሆ ኽኣ ሾብዓተ ስቡሓትን መልክዔና ከኣ ጽቡቓትን ኣሓ። ካብቲ ርባ ደይበን ኣብ ሰልሰላ ይበልዓ ነበራ። |