Genesis 40:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ሓለቓ ኣገልገልቲ ድማ ንዮሴፍ ሕልሙ ነገሮ እሞ፡ ብሕልመይ እንሆ፡ ኣብ ቅድመይ ወይኒ ነበረ፡ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የጠጅ አሳላፊዎች አለቃም ለዮሴፍ ሕልሙን እንዲህ ብሎ ነገረው፥ “በሕልሜ የወይን ሐረግ በፊቴ ሆና አየሁ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጠጅ አሳላፊዎች አለቃም ለዮሴፍ ሕልሙን እንዲህ ብሎ ነገረው። በሕልሜ የወይን ዛፍ በፊቴ ሆና አየሁ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ የመጠጥ አሳላፊዎቹ አለቃ እንዲህ ሲል ሕልሙን ለዮሴፍ ነገረው፤ “ከፊት ለፊቴ አንዲት የወይን ተክል አየሁ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤሳ ትግያዋንቱ ካፑ ባረ አኩሙዋ ዮሴፎዉ ሀዋዳን ያጊደ ኦዴዳ፤ “ታን ታ አኩሙዋን እት ዎይንያ ቱራ ታ ስንን በኣድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Eessaa tigiyaawanttu kaappuu bare akumuwaa Yooseefow hawaadan yaagiide odeedda; «Taani ta akumuwaan itti woyniyaa turaa ta sintsaan be'aaddi. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin ushshu duuqqizayta halaqay ba agumo Yooseefes, «Tani ta agumon issi woyne mith ta sinththan dizayssa be7adis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ኡሹ ዱቂዛይታ ሃላቃይ ባ ኣጉሞ ዮሴፌስ፥ «ታኒ ታ ኣጉሞን ኢሲ ዎይኔ ሚ ታ ሲንን ዲዛይሳ ቤኣዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ያትን ኡሻ ካፖይ ባ አሙሁዋ ዮሰፋስ ኦድስ፤ “ታኒ ታ አሙሆን እስ ዎይነ ታ ስንን በአስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yaatin ushsha kaapoy ba amuhuwa Yoosefas odis; “Taani ta amuhon issi woyne ta sinthan be7as. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ የመጠጥ አሳላፊዎቹ አለቃ እንዲህ ሲል ሕልሙን ለዮሴፍ ነገረው፤ “ከፊት ለፊቴ አንዲት የወይን ተክል አየሁ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የወይን ጠጅ አሳላፊው እንዲህ በማለት ሕልሙን ተናገረ፤ “በሕልሜ አንድ የወይን ተክል አየሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ሓለቓ ኣሰለፍቲ ወይኒ ኸዓ ንዮሴፍ፦ “እንሆ ብሕልመይ ኣብ ቅድመይ ኦም ወይኒ ረአኹ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ሓለቓ ኣስለላፍ ሜስ ከኣ ሕልሙ ንዮሴፍ፡ እንሆ፡ ብሕልመይ ኣብ ቅድመይ ኦም ወይኔ ርኤኹ። |