Genesis 40:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳቶም ድማ፡ ሕልሚ ሓሊምና፡ ተርጓሚ ኸኣ የልቦን። ዮሴፍ ድማ፡ እቲ ትርጉማት ናይ ኣምላኽዶ ኣይኰነን፧ ንገሩኒ እልምነካ ኣለኹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ር​ሱም፥ “ሕል​ምን አል​መን የሚ​ተ​ረ​ጕ​ም​ልን አጣን” አሉት። ዮሴ​ፍም አላ​ቸው፥ “ሕል​ምን የሚ​ተ​ረ​ጕም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሰ​ጠው አይ​ደ​ለ​ምን? እስቲ ንገ​ሩኝ፤ ሕል​ማ​ችሁ ምን​ድን ነው?”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱም። ሕልምን አልመን የሚተረጕምልን አጣን አሉት። ዮሴፍም አላቸው። ሕልምን የሚተረጕም እግዚአብሔር የሰጠው አይደለምን? እስቲ ንገሩኝ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም “ሁለታችንም ሕልም አየን፤ ነገር ግን የሚተረጉምልን ሰው አጣን” ሲሉ መለሱለት። ዮሴፍም፥ “ሁልጊዜስ ቢሆን የሕልም ትርጓሜ ከእግዚአብሔር የሚገኝ አይደለምን? እስቲ ያያችሁትን ሕልም ንገሩኝ” አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ አ፥ “ኑን ላኡ አኩሙዋ አኩመቴዶ፤ ሽን ኑዉ ብልያዌ ዬዳ” ያጌድኖ። ዮሴፎ ኡንቱንታ፥ “አኩሙዋ ብለይ ጾሳዋ ግደኔየ? ህንተንቱ አኩሙዋ ታዉ ኦድተ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu Aa, «Nuuni laa"u akumuwaa akumetteeddo; shin nuw biliyaawe d'ayeedda» yaageeddino. Yooseefo unttuntta, «Akumuwaa biletsay S'oossawaa gidenneeyyee? Hinttenttu akumuwaa taw odite» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttika izas, «Nuni nam7ay agumo agumettidos; gido attiin nuus birshiza asi dhaydes» gida. Yooseefeykka isttas, «Agumo birshizay Xoossa gidennee? Intte agumoza ane taas yootite» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲካ ኢዛስ፥ «ኑኒ ናምኣይ ኣጉሞ ኣጉሜቲዶስ፤ ጊዶ ኣቲን ኑስ ቢርሺዛ ኣሲ ይዴስ» ጊዳ። ዮሴፌይካ ኢስታስ፥ «ኣጉሞ ቢርሺዛይ ጾሳ ጊዴኔ? ኢንቴ ኣጉሞዛ ኣኔ ታስ ዮቲቴ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ፥ “ኑ ናምአይካ አሙሆ አሙህዳ፥ ሽን ኑስ ብርሽያ አስ ይስ” ያግዶሶና። ዮሰፍ ኤንታኮ፥ “አሙሆ ብርሽያ ኤራተይ ፆሳባ ግደነዬ? አነ ህንተ አሙሁዋ ታዉ ኦድተ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti, “Nu nam7ayka amuho amuhida, shin nuus birshiya asi dhayis” yaagidosona. Yoosefi entako, “Amuho birshiya eratethay Xoossaba gidenneyee? Ane hinte amuhuwa taw odite” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም “ሁለታችንም ሕልም አየን፤ ነገር ግን የሚተረጕምልን ሰው አጣን” ሲሉ መለሱለት። ዮሴፍም፣ “ሁልጊዜስ ቢሆን የሕልም ትርጓሜ ከእግዚአብሔር (ኤሎሂም) የሚገኝ አይደለምን? እስቲ ያያችሁትን ሕልም ንገሩኝ” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱም “እያንዳንዳችን ሕልም አየን፤ ነገር ግን የእያንዳንዳችንን ሕልም የሚተረጒም ማንም የለም” አሉት። ዮሴፍም “ሕልም የመተርጐም ችሎታ የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው፤ ስለዚህ የእያንዳንዳችሁን ሕልም ንገሩኝ” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም ከዓ “ሕልሚ ሓሊምናስ ዝፈትሐልና ስኢንና” በልዎ። ዮሴፍ ድማ “ምፍታሕ ሕልሚ እግዚኣብሄር ንዝሃቦዶ ኣይኮነን? እስኪ ሕልምኹም ንገሩኒ?” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ሕልሚ ሓሊምና እሞ ዚፈትሖ ድማ የልቦን፡ በልዎ። ዮሴፍ ድማ እቲ ምፍታሕ ናይ እግዚኣብሄር ኣይኮነን፡ እስኪ ሕልሙኸ ንገሩኒ በሎም።