Genesis 40:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ሓለቓ ሰራሕ እንጌራ፡ እቲ ትርጕም ጽቡቕ ምዃኑ ምስ ረኣየ፡ ንዮሴፍ፡ ኣነውን ኣብ ሕልመይ ነይረ፡ እንሆ፡ ኣብ ርእሰይ ሰለስተ ጻዕዳ መሶብ ነበራኒ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ን​ጀራ አበ​ዛ​ዎቹ አለ​ቃም ሕል​ሙን በመ​ል​ካም እንደ ተረ​ጐ​መ​ለት በአየ ጊዜ ዮሴ​ፍን እን​ዲህ አለው፥ “እኔም ደግሞ ሕልም አይች ነበር፤ እነ​ሆም፥ ሦስት መሶብ ነጭ እን​ጀራ በራሴ ላይ ነበረ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእንጀራ አበዛዎቹ አለቃም ሕልሙን በመልካም እንደ ተረጎመ ባየ ጊዜ ዮሴፍን እንዲህ አለው። እኔም ደግሞ ሕልም አይቼ ነበር፥ እነሆም ሦስት መሶብ ነጭ እንጀራ በራሴ ላይ ነበረ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእንጀራ ቤት አዛዡም፥ ለመጠጥ አሳላፊዎቹ አለቃ ሕልም፥ የተሰጠው ፍቺ ደስ የሚያሰኝ መሆኑን ሲሰማ፥ የራሱን ሕልም ለዮሴፍ እንዲህ ሲል ነገረው፤ “እኔም ደግሞ ሕልም አይቻለሁ፤ ሦስት መሶቦች በራሴ ላይ ተሸክሜ ነበር፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡክ ኡክያዋንቱ ካፑ ዮሴፎ አኩሙዋ ሎይ ብሌዳዋ በኤዳ ዎደ ዮሴፎ፥ “ታንካ አኩሙዋ አኩመታድ፤ ታ ሁጲያን ሄዙ ሳምፓ ኡክይ ደኤ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ukitsaa uukkiyaawanttu kaappuu Yooseefo akumuwaa loytsi billeeddawaa be'eedda wode Yooseefo, «Taanikka akumuwaa akumetaad; ta huup'iyaan heezzu samppa ukitsay de'ee;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kath kaththizayta halaqay Yooseefey ushshu duuqqizayta agumo lo7eththi birshidayssa be7idi Yooseefes, «Tanikka agumo agumettadis; hessika, ‹Ta hu7en heedzdzu masoobe tookka oykkadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካ ካዛይታ ሃላቃይ ዮሴፌይ ኡሹ ዱቂዛይታ ኣጉሞ ሎኤ ቢርሺዳይሳ ቤኢዲ ዮሴፌስ፥ «ታኒካ ኣጉሞ ኣጉሜታዲስ፤ ሄሲካ፥ ‹ታ ሁኤን ሄ ማሶቤ ቶካ ኦይካዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካ ካፖይ ዮሰፍ አሙሁዋ ሎይድ ብርሽዳይሳ በእዳ ዎደ ዮሰፋኮ፥ “ታኒ አሙህዳ አሙሆይ ሀይሳ፤ ታ ሁጰን ሄ ጋባተ ኡይ ደኤስ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kathaa kaapoy Yoosefi amuhuwa loythidi birshidaysa be7ida wode Yoosefako, “Taani amuhida amuhoy haysa; ta huuphen heedzu gabate uythi de7ees;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእንጀራ ቤት አዛዡም፣ ለመጠጥ አሳላፊዎቹ አለቃ ሕልም፣ የተሰጠው ፍቺ ደስ የሚያሰኝ መሆኑን ሲሰማ፣ የራሱን ሕልም ለዮሴፍ እንዲህ ሲል ነገረው፤ “እኔም ደግሞ ሕልም አይቻለሁ፤ ሦስት መሶቦች በራሴ ላይ ተሸክሜ ነበር፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእንጀራ ቤት ኀላፊውም ዮሴፍ ለወይን ጠጅ አሳላፊው ሕልም የሰጠው ትርጒም መልካም መሆኑን ባየ ጊዜ፥ የእርሱንም ሕልም ለዮሴፍ እንዲህ ብሎ ነገረው፤ “እኔም በበኩሌ ያየሁት ሕልም ይህ ነው፤ ‘ሦስት መሶብ እንጀራ በራሴ ላይ ተሸክሜ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ሓለቓ ኣሰናዳእቲ ምግቢ ኸዓ ፅቡቕ ከም ዝፈትሐሉ ምስ ረአየ፥ ንዮሴፍ ኣነ ድማ ብሕልመይ “እንሆ ፃዕዳ እንጀራ ዝሓዘ ሰለስተ መሶብ ኣብ ርእሰይ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ሐለቓ ሰነከትቲ እንጌራ ኸኣ ጽቡቕ ከም ዝፈትሔ ምስ ረአየ፡ ንዮሴፍ፡ ኣነ ድማ ብሕልመይ እንሆ፡ ስለስተ መሶብ ጻዕዳ እንጌራ ኣብ ርእሰይ ነበረ።