Genesis 40:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብሓቂ ካብ ምድሪ እብራውያን ተሰሪቐ እየ። ኣብዚ እውን ኣብ ጉድጓድ ዘእትዉኒ ዝገበርክዎ ነገር ኣይነበረን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሌቦች በስውር ከዕብራውያን ሀገር ሰርቀውኛልና፤ በዚህም ደግሞ ምንም ያደረግሁት ሳይኖር በግዞት ቤት አኑረውኛልና።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እኔን ከዕብራውያን አገር ሰርቀው አምጥተውኛልና፤ ከዚህም ደግሞ በግዞት ያኖሩኝ ዘንድ ምንም አላደረግሁም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዕብራውያን ምድር ወደዚህ የመጣሁት በአፈና ነው፤ አሁንም ቢሆን እዚህ እስር ቤት የተጣልሁት አንዳች ጥፋት ኖሮብኝ አይደለም።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያዉ ጎፐ፥ ታና እብራዌቱዋ ቢታፐ ግዲደ አሄድኖ፤ ሀራይ አቶ ሀዋንካ ታና ቃሽስያዋ አይነ ኦበይከ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | ayaw gooppe, taana Ibraawetuwaa biittaappe gidiide aheeddino; haray atto hawankka taana k'ashissiyaawaa ayinne ootsabeykke» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | gaasoykka tana Ibraaweta biittafe wolqqara shammi ehida; gido attiin hayssaththo tana qashos gaththiza miish aykkoka ooththabeekke» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጋሶይካ ታና ኢብራዌታ ቢታፌ ዎልቃራ ሻሚ ኤሂዳ፤ ጊዶ ኣቲን ሃይሳ ታና ቃሾስ ጋዛ ሚሽ ኣይኮካ ኦቤኬ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታና እብራወ ቢታፈ ዎልቃን ኤህዶሶና። ሀር አቶሽን፥ ሀይሳን ታና ቃሾስ ጋያባ አይብባካ ኦብከ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Tana Ibraawe biittafe wolqan ehidosona. Hari attoshin, haysan tana qashos gathiyaba aybibaaka oothabike” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዕብራውያን ምድር ወደዚህ የመጣሁት በዐፈና ነው፤ አሁንም ቢሆን እዚህ እስር ቤት የተጣልሁት አንዳች ጥፋት ኖሮብኝ አይደለም።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔ ከዕብራውያን አገር ወደዚህ የመጣሁት ወድጄ ሳይሆን ተሸጬ ነው፤ እዚህም አገር ከመጣሁ ወዲህ በእስር ቤት የምገኘው ምንም በደል ሳልፈጽም ነው።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣነ ኻብ ምድሪ ዕብራውያን ሰሪቖም ዘምፅኡኒ እየ፤ ኣብዝ ቤት ማእሰርቲ ዘእቱ በደል ድማ ኣይገበርኩን” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣነ ኻብ ምድሪ እብራውያን ብስርቂ እተጨዌኹ እየ እሞ፡ ኣብዚ ቤት ማእሰርቲ ዚእቱ ድማ ገለኳ ኣይገብርኩን። |