Genesis 40:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮሴፍ ድማ፡ ትርጉሙ እዚ እዩ፡ እተን ሰለስተ ጨናፍር ሰለስተ መዓልቲ እየን፡ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዮሴፍም አለው፥ “የሕልምህ ትርጓሜው ይህ ነው፤ ሦስት ቅርንጫፎች ሦስት ቀኖች ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዮሴፍም አለው። የዚህ ትርጓሜው ይህ ነው፤ ሦስቱ አረግ ሦስት ቀን ነው፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዮሴፍም እንዲህ አለው፤ “እንግዲህ የሕልሙ ትርጓሜ ይህ ነው፤ ሦስቱ ሐረግ ሦስት ቀን ነው፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮሴፎ፥ “ሄዋ ብርሸይ ሀዋ፤ ሄዙ ታሸቱ ሄዙ ጋላሳቱዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yooseefo, «Hewaa birshshetsay hawaa; heezzu tashetuu heezzu gallassatuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin Yooseefeykka zaaridi, «Hessa birsheththi hayssa; heedzdzu haggati heedzdzu gallassata. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ዮሴፌይካ ዛሪዲ፥ «ሄሳ ቢርሼ ሃይሳ፤ ሄ ሃጋቲ ሄ ጋላሳታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮሰፍ፥ “ሀ አሙሁዋ ብርሸይ ሀይሳ፤ ሄ ታሸት ሄ ጋላሳታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yoosefi, “Ha amuhuwa birshethay haysa; heedzu tasheti heedzu gallasata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዮሴፍም እንዲህ አለው፤ “እንግዲህ የሕልሙ ትርጓሜ ይህ ነው፤ ሦስቱ ሐረግ ሦስት ቀን ነው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዮሴፍም እንዲህ አለ፤ “የሕልሙ ትርጕም ይህ ነው፤ ሦስቱ የወይን ሐረጎች ሦስት ቀኖች ናቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዮሴፍ ከዓ “ትርጕሙ ኸምዙይ እዩ፦ እቲ ሰለስተ ጨንፈር ሰለስተ መዓልቲ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዮሴፍ ከኣ በሎ፡ ምፍታሑ እዚ እዩ፡ እቲ ሰለስተ ጨንፈር ሰለስተ መዓልቲ እዩ። |