Genesis 40:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብድሕሪ እዚ እቲ ሰራሒ ጽዋእ ንጉስ ግብጽን ሰራሕ ጣፍኡን ንጐይታኦም ንጉስ ግብጺ ዕንክሊል ኣበሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚህ ነገር በኋላም እንዲህ ሆነ፤ የግብፅ ንጉሥ የጠጅ አሳላፊዎች አለቃና የእንጀራ አበዛዎች አለቃ ጌታቸውን የግብፅ ንጉሥን በደሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚህ ነገር በኋላም እንዲህ ሆነ፤ የግብፅ ንጉሥ የጠጅ አሳላፊና የእንጀራ አበዛ ጌታቸውን የግብፅ ንጉሥን በደሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህም በኋላ የግብጽ ንጉሥ የመጠጥ አሳላፊና እንጀራ ቤቱ ጌታቸውን የግብጽን ንጉሥ በደሉት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አማሬዳ ዎድያፐ ጉየ፥ ግብጼ ካትያው ኤሳ ትግያዌነ ኡክ ኡክያዌ ባረንቱ ጎዳ ግብጼ ካትያ ናቄድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Amareeda wodiyaappe guyye, Gibs'e kaatew eessaa tigiyaawenne ukitsaa uukkiyaawe barenttu godaa Gibs'e kaatiyaa naak'k'eeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Guuththa wodeppe guye Gibxe kawo ushshu duuqqizayta alaafeynne quma kaththizayta alaafey ba godaa Gibxe kawo qohida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጉ ዎዴፔ ጉዬ ጊብጼ ካዎ ኡሹ ዱቂዛይታ ኣላፌይኔ ቁማ ካዛይታ ኣላፌይ ባ ጎዳ ጊብጼ ካዎ ቆሂዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጉ ዎደፐ ጉየ፥ ግብፀ ካዋ ኡሻ ካፖይነ ካ ካፖይ ባንታ ጎዳ፥ ግብፀ ካዋ ናቅዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Guutha wodepe guye, Gibxe kawa ushsha kaapoynne katha kaapoy banta godaa, Gibxe kawa naaqidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህም በኋላ የግብፅ ንጉሥ የመጠጥ አሳላፊና እንጀራ ቤቱ ጌታቸውን የግብፅን ንጉሥ በደሉት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህ ከሆነ ከጥቂት ጊዜ በኋላ የግብጽ ንጉሥ ፈርዖን የወይን ጠጅ አሳላፊና የእንጀራ ቤት ኀላፊ ንጉሡን የሚያሳዝን በደል ፈጸሙ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪዙይ ናይ ግብፂ ንጉስ ሓለቓ ኣሰለፍቲ ወይንን፥ ሓለቓ ኣሰናደውቲ ምግብን ንጐይታኦም ንጉስ ግብፂ በደሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕርዚ ነገርዚ ኸኣኣ ኮነ፡ ናይ ንጉስ ግብጺ ኣሰላፍ ሜሱን ሰንካት እንጌራኡን ንጐይታኦም ንጉስ በደሉ። |