Genesis 39:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብዛ ቤት እዚኣ ካባይ ዚዓቢ የልቦን። ሰበይቱ ስለ ዝኾንኪ ድማ ብዘይካ ካባኻ ገለ እኳ ኣይከልከለለይን፤ ከመይ ገይረ እየ ነዚ ዓብዪ ክፉእ ክገብርን ኣብ ልዕሊ ኣምላኽ ሓጢኣት ክገብርን ዝኽእል፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚህ ቤት ከእኔ የሚ​በ​ልጥ ሰው የለም፤ ሚስቱ ስለ​ሆ​ንሽ ከአ​ንቺ በቀር ያል​ሰ​ጠኝ ነገር የለም፤ እን​ዴት ይህን ትልቅ ክፉ ነገር አደ​ር​ጋ​ለሁ? በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት እን​ዴት ኀጢ​አ​ትን እሠ​ራ​ለሁ?”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለዚህ ቤት ከእኔ የሚበልጥ ሰው የለም፤ ሚስቱ ስለ ሆንሽ ከአንቺም በቀር ያልሰጠኝ ነገር የለም፤ እንዴት ይህን ትልቅ ክፉ ነገር አደርጋለሁ? በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ኃጢአትን እሠራለሁ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህ ቤት ላይ ከእኔ የበለጠ ኀላፊነት ያለው ማንም የለም፤ እርሱ ያልሰጠኝ ነገር ቢኖር፥ አንቺን ብቻ ነው፤ ያውም ሚስቱ ስለሆንሽ ነው፤ ታዲያ እኔ ይህን ክፉ ድርጊት ፈጽሜ እንዴት በእግዚአብሔር ፊት ኃጢአት እሠራለሁ?”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ ሶን ታፐ ግታትያዌ ኦንነ ባዋ። ኔን አ ማቻቶ ግድያ ድራዉ ነ ጻላላፐ አትና፥ ታ ጎዳይ ታዉ እምቤናባይ ባዋ። ያትና ታን ዋታደ ሀዋ ማላ ዳሮ ኢታባ ሀናደ ጾሳ ቦላ ናጋራ ኦ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha son taappe gitatiyaawe ooninne baawa. Neeni Aa machchatto gidiyaa diraw ne s'alalaappe attina, ta goday taw immibeennabay baawa. Yaatina taani waataade hawaa mala daro iitabaa hanaade S'oossaa bolla nagaraa ootsoo?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hason taappe aadhdhizay deenna; neni iza machcho gidida gishshas nena xalla attiin ta goday taas immontta miishshi baawa. Histtiin tani hayssa mala iita miish Xoossa sinththan wostta ooththoo?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃሶን ታፔ ኣዛይ ዴና፤ ኔኒ ኢዛ ማቾ ጊዲዳ ጊሻስ ኔና ጻላ ኣቲን ታ ጎዳይ ታስ ኢሞንታ ሚሺ ባዋ። ሂስቲን ታኒ ሃይሳ ማላ ኢታ ሚሽ ጾሳ ሲንን ዎስታ ኦ?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ሶን ታፐ አይ ኦንካ ባዋ። ኔኒ እያ ማቾ ግድያ ግሾ፥ ኔፐ አትሽን፥ ሀራ፥ እ ታዉ እሞናባይ ባዋ። ያትን፥ ታኒ ዋታዳ ሀይሳ መላ ዳሮ ኢታባ ሀናዳ ፆሳ ቦላ ናጋራ ኦ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha son taape aadhey oonika baawa. Neeni iya macho gidiya gisho, neepe attishin, haraa, I taw immonabay baawa. Yaatin, taani waatada haysa mela daro iitaba hanada Xoossa bolla nagara ootho?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ቤት ላይ ከእኔ የበለጠ ኀላፊነት ያለው ማንም የለም፤ እርሱ ያልሰጠኝ ነገር ቢኖር፣ አንቺን ብቻ ነው፤ ያውም ሚስቱ ስለሆንሽ ነው፤ ታዲያ፣ እኔ ይህን ክፉ ድርጊት ፈጽሜ እንዴት በእግዚአብሔር (ኤሎሂም) ፊት ኀጢአት እሠራለሁ?”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጌታዬ በዚህ ቤት ባለው ንብረት ሁሉ ላይ ከእኔ የበለጠ ኀላፊነት የለውም፤ ከአንቺ በቀር በእኔ ቊጥጥር ሥር ያላደረገው ምንም ነገር የለም፤ ይኸውም ሚስቱ ስለ ሆንሽ ነው፤ ታዲያ ይህን አስከፊ ኃጢአት በመፈጸም እግዚአብሔርን እንዴት አሳዝናለሁ?”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብዛ ገዛ እዚኣ ኻባይ ዝስልጥን የለን፤ ሰበይቱ ኢኺ እሞ፥ ብዘይ ንኣኺ ኻልእ ዝኸልከለኒ ነገር የለን። ከመይ ኢለ ድኣ እዝ ዓብዪ ኽፍኣት ክገብር? ከመይ ኢለኸ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ሓጢኣት ክገብር?” ኢሉ ኣበያ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብዛ ቤት እዚኣ ኻባይ ዚስልጥን የልቦን፡ ስበይቱ ኢኺ እሞ ብጀካኽስ ገለኳ ኣይከልአንን። ከምይ ገይረኸ እዚ ዓብዩ ኽፍኣትን ኣብ ቅድሚ ኣምላኽ ከኣ ሓጢኣትን ክገብር እኽእል፡ በላ።