Genesis 39:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሱ ግና ኣበየ፡ ንሰበይቲ ጐይታኡ ድማ፡ እንሆ፡ ጐይታይ ኣብታ ቤት ምሳይ ዘሎ ኣይፈልጥን እዩ፡ ዘለዎ ዅሉ ድማ ሂቡኒ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም እንቢ አለ፤ ለጌታውም ሚስት እንዲህ አላት፥ “እነሆ፥ ጌታዬ በቤቱ ያለውን ሁሉ ለእኔ በእጄ አስረክቦኛል፤ በቤቱ ያለውንም ምንም የሚያውቀው የለም፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም እንቢ አለ፥ ለጌታውም ሚስት እንዲህ አላት። እነሆ ጌታዬ በቤቱ ያለውን ምንም ምን የሚያውቀው የለም፥ ያለውንም ሁሉ ለእኔ አስረክቦኛል፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱ ግን ፈቃደኛ አልሆነም፤ እንዲህም አላት፤ “ጌታዬ ያለውን ሁሉ በኀላፊነት ስለ ሰጠኝ፥ በቤቱ ውስጥ ስላለው ሁሉ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን እ እጼዳ። ባረ ጎዳ ማቻቶ፥ “በአ፤ ታ ጎዳይ ታዉ ሼደ ባረ ሶን ደእያባዉ አያዉነ ህርገና፤ ባረዉ ደእያዋ ኡባ ታ ኩሽያን ዎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin I is's'eedda. Bare godaa machchatto, «Be'a; ta goday taw sheed'd'iide bare son de'iyaabaw ayawunne hirggenna; barew de'iyaawaa ubbaa ta kushiyaan wotseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin izi ixxides; ba godaa machcheys, «Beya! Ta goday bason diza ubbaa taas sheedhdhidi aazaska hirgenna; baas dizayssa ubbaa ta kushen woththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ኢዚ ኢጺዴስ፤ ባ ጎዳ ማቼይስ፥ «ቤያ! ታ ጎዳይ ባሶን ዲዛ ኡባ ታስ ሼዲ ኣዛስካ ሂርጌና፤ ባስ ዲዛይሳ ኡባ ታ ኩሼን ዎዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን እ እፅድ፥ ኢኮ፥ “በአ፥ ታ ጎዳይ፥ ባዉ ደእያባ ኡባ ታ ኩሸን የግዳ ግሾ፥ ባ ሶን ደእያባስ አይኮካ ህርገና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin I ixidi, iiko, “Be7a, ta goday, baw de7iyaba ubbaa ta kushen yeggida gisho, ba son de7iyabas aykoka hirgenna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱ ግን ፈቃደኛ አልሆነም፤ እንዲህም አላት፤ “ጌታዬ ያለውን ሁሉ በኀላፊነት ስለ ሰጠኝ፣ በቤቱ ውስጥ ስላለው ሁሉ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እርሱ ግን ይህን ለመፈጸም ፈቃደኛ አልሆነም፤ ስለዚህም እንዲህ አለ፤ “ጌታዬ ሁሉንም ነገር በእኔ ኀላፊነት ሥር ስላደረገ፥ በቤቱ ውስጥ ስላለው ንብረት ሁሉ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም፤ ያለውን ንብረት ሁሉ እንዳስተዳድርለት በዐደራ ለእኔ ሰጥቶኛል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱ ድማ፥ ንሰበይቲ ጐይታኡ “እንሆ፥ ጐይታይ ኣብ ገዛኡ ምሳይ እንታይ ከም ዘሎ ኣይፈልጥን፥ ዘለዎ ዅሉ ድማ ኣብ ኢደይ ሂቡኒ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሱ ድማ እናኣበየ፡ ንሰብይቱ ጎይትኡ፡ እንሆ ጐይታይ ኣብ ቤቱ ምሳይ እንታይ ከም ዘሎ ኣይፈልጥን እዩ፡ ዘለዎ ኹሉ ድማ ኣብ ኢደይ ሂቡኒ እዩ። |