Genesis 39:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ሓላዊ ቤት ማእሰርቲ ኣብ ትሕቲ ኢዱ ዝነበረ ነገር ኣይጠመተን። እግዚኣብሄር ምስኡ ስለ ዝነበረ፡ እቲ ዝገበሮ ድማ እግዚኣብሄር ብልጽግና ገበሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የግ​ዞት ቤቱ ጠባ​ቂ​ዎች አለ​ቃም በግ​ዞት ቤት የሚ​ደ​ረ​ገ​ውን ሁሉ ምንም አያ​ው​ቅም ነበር፤ ሁሉን ለዮ​ሴፍ ትቶ​ለት ነበር፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ከእ​ርሱ ጋር ነበ​ረና፤ የሚ​ያ​ደ​ር​ገ​ው​ንም ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእጁ ያቀ​ና​ለት ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የግዞት ቤቱም አለቃ በእጁ ያለውን ነገር ከቶ አላሰበም፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤ የሚያደርገውንም ሁሉ እግዚአብሔር ያቀናለት ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ሆኖ ሥራውን ሁሉ ያሳካለት ስለ ነበር፥ የወህኒ ቤት አዛዡ በዮሴፍ ኀላፊነት ሥር ስላለው ስለማንኛውም ጉዳይ ሐሳብ አይገባውም ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃሾ ጎለ ካፑ ዮሴፎ ኩሽያን ደእያባዉ አያዉነ ህርገና፤ አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ አናና ደኤ፤ እ ኦያዋካ ኡባ አዉ እንጀዬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'asho golle kaappuu Yooseefo kushiyaan de'iyaabaw ayawunne hirggenna; ayaw gooppe, Med'inaa Goday aanana de'ee; I ootsiyaawaakka ubbaa aw injjeyeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Yooseefera gididi izi ooththiza ubbaa polisiza gishshas woyne keeththaa alaafey Yooseefe alaafeteththan diza ay miishshaska waanandeesha giidi hirgi erenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ዮሴፌራ ጊዲዲ ኢዚ ኦዛ ኡባ ፖሊሲዛ ጊሻስ ዎይኔ ኬ ኣላፌይ ዮሴፌ ኣላፌቴን ዲዛ ኣይ ሚሻስካ ዋናንዴሻ ጊዲ ሂርጊ ኤሬና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ዮሰፋራ ግድድ፥ እ ኦያባ ኡባ እያዉ እንጀይዳ ግሾ፥ ቃሾ ኬ ካፖይ ዮሰፋ ኩሸን ደእያባስ አይኮካ ህርገና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Yoosefara gididi, I oothiyaba ubbaa iyaw injeyida gisho, qasho keethaa kaapoy Yoosefa kushen de7iyabas aykoka hirgenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ያህዌ) ከዮሴፍ ጋር ሆኖ ሥራውን ሁሉ ያሳካለት ስለ ነበር፣ የወህኒ ቤት አዛዡ በዮሴፍ ኀላፊነት ሥር ስላለው ስለ ማንኛውም ጕዳይ ሐሳብ አይገባውም ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ሆኖ የሚያደርገው ነገር ሁሉ እንዲቃናለት ስላደረገ የእስር ቤቱ አዛዥ በዮሴፍ ቊጥጥር ሥር በነበረው ነገር ምንም ሐሳብ አልነበረበትም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ምስኡ ስለ ዝነበረ ድማ፥ እቲ ሓለቓ ቤት ማእሰርቲ፥ በቲ ኣብ ትሕቲ ስልጣን ዮሴፍ ዝነበረ ሓደ ነገር እኳ ኣይሓልን ነበረ፤ ነቲ ዝገብሮ ዅሉ እግዚኣብሄር የቃንዐሉ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ምስኡ ስለ ዝነበረ፡ እቲ ሓለቓ ቤት ማእሰርቲ በቲ ኣብ ኢዱ ዝነበረ ብገለኳ ኣይሓልን ነበረ። ዝገብሮ ኹሉ ድማ እግዚኣብሄር የቕንዓሉ ነበረ።