Genesis 39:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሰብ ቤታ ጸዊዓ ድማ ተዛረበቶም እሞ፡ እንሆ፡ ከላግጸልና ሓደ እብራዊ ኣምጺኡልና ኣሎ። ምሳይ ክድቅስ ናባይ ኣትዩ ኣነ ድማ ብዓው ዝበለ ድምጺ ጨደረኹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቤቷን ሰዎች ወደ እርስዋ ጠርታ እንዲህ ብላ ነገረቻቸው፥ “እዩ፤ ይህ ዕብራዊ ባርያ በእኛ እንዲሣለቅ አመጣብን፤ እርሱ ወደ እኔ ገብቶ ከእኔ ጋር ተኚ አለኝ፤ እኔም ድምፄን ከፍ አድርጌ ጮኽሁ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቤትዋን ሰዎች ወደ እርስዋ ጠርታ እንዲህ ብላ ነገረቻቸው። እዩ፤ ዕብራዊው ሰው በእኛ እንዲሣለቅ አግብቶብናል፤፤ እርሱ ከእኔ ጋር ሊተኛ ወደ እኔ ገባ፥ እኔም ድምፄን ከፍ አድርጌ ጮኽሁ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የቤት አገልጋዮቿን ጠራች፤ እንዲህም አለቻቸው፤ “አያችሁ፤ ለካስ ይህ ዕብራዊ የመጣው መሣለቂያ ሊያደርገን ኖሮአል! እዚህ ድረስ ሰተት ብሎ ገብቶ ካልተኛሁሽ አለኝ፤ እኔም ጩኸቴን ለቀቅሁት፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባረ ሶ ቆማቱዋ ጼሳደ ኡንቱንታ፥ “በእተ፤ ታ አስናይ አሄዳ ሀ እብራዌ ብታኒ ታና ባለ ድጊደ አሼዳ፤ እ ታናና ግሳናዉ ሀዋ ገሌዳ፤ ሽን ታን ታ ኮሻ ቂሳደ ዋሳድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | bare soo k'oomatuwaa s'eesaade unttuntta, «Be'ite; ta asinay aheedda ha Ibraawe bitanii taana baletsi diggiide ashsheeda; I taananna gisanaw hawaa geleedda; shin taani ta kooshshaa d'ok'k'issaade waassaad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | ba soo aylleta xeygada isttas, «Be7ite! Ta azinay ehida Ibraawe addezi tana kawushshishe aggides; izi tanara zin7anaas haa soo gelides; gido attiin tani ta qaala dhoqqisada waassadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ባ ሶ ኣይሌታ ጼይጋዳ ኢስታስ፥ «ቤኢቴ! ታ ኣዚናይ ኤሂዳ ኢብራዌ ኣዴዚ ታና ካዉሺሼ ኣጊዴስ፤ ኢዚ ታናራ ዚንኣናስ ሃ ሶ ጌሊዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ታኒ ታ ቃላ ቂሳዳ ዋሳዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባ ሶ አይለታ ፄጋዳ፥ “ሄኮ፥ ታ አዝናይ ኤህዳ ሀ እብራወ ኡራይ ታና ካዉሻናዉ ኦይክስ። እ ታና ኢሳናዉ ታ ደእያሱዋ ገልስ፥ ሽን ታኒ ዋሳስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | ba soo aylleta xeegada, “Heko, ta azinay ehida ha Ibraawe uray tana kawushshanaw oykis. I tana iissanaw ta de7iyasuwa gelis, shin taani waassas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የቤት አገልጋዮቿን ጠራች፤ እንዲህም አለቻቸው፤ “አያችሁ፤ ለካስ ይህ ዕብራዊ የመጣው መሣለቂያ ሊያደርገን ኖሯል! እዚህ ድረስ ሰተት ብሎ ገብቶ ካልተኛሁሽ አለኝ፤ እኔም ጩኸቴን ለቀቅሁት፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አገልጋዮችዋን ጠርታ እንዲህ አለቻቸው፤ “እነሆ፥ ባለቤቴ ያመጣው ይህ ዕብራዊ ሊያዋርደን ነበር፤ ወዳለሁበት ክፍል ገብቶ ሊደፍረኝ ሞከረ፤ እኔ ግን ድምፄን ከፍ አድርጌ ጮኽኩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነገልገልታ ናብኣ ፀዊዓ “ረአዩ፥ እቲ ዘምፅኦ ዕብራዊ ሰብኣይ ኣዋሪዱና፤ ንሱ ምሳይ ክድቅስ ናባይ ኣተወ፤ ኣነ ግና ዓው ኢለ ኣእዌኹ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንስድራ ቤታ ጸዊዓ ርአዩ ኪሰሓቐልናስ እብራዊ ሰብኣይ ኣእትዮልና፡ ንሱ ምሳይ ኪድቅስ ናባይ ኣተወ፡ ኣነ ኽኣ ዓው ኢለ ኸም ኣእዌኹ። |