Genesis 39:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮሴፍ ድማ ናብ ግብጺ ወረደ። ጶጢፋር ድማ ሓላፊ ፈርኦን ሓላፊ ሓለውቲ ግብጻዊ ካብ ኢድ እቶም ናብኡ ዘውረድዎ እስማኤላውያን ዓደጎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዮሴፍ ግን ወደ ግብፅ ወረደ፤ የፈርዖን ጃንደረባ የመጋቢዎቹም አለቃ የሚሆን የግብፅ ሰው ጲጥፋራ ወደ ግብፅ ከአወረዱት ከይስማኤላውያን እጅ ገዛው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዮሴፍ ግን ወደ ግብፅ ወረደ፤ የፈርዖን ጃንደረባ የዘበኞቹም አለቃ የሚሆን የግብፅ ሰው ጲጥፋራ ወደ ግብፅ ካወረዱት ከእስማኤላውያን እጅ ገዛው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህ ጊዜ ዮሴፍ ወደ ግብጽ ተወስዶ ነበር፤ ከፈርዖን ሹማምንት አንዱ የሆነውም የዘበኞች አለቃ፥ ግብፃዊው ጲጥፋራ ወደዚያ ከወሰዱት ከእስማኤላውያን ነጋዴዎች እጅ ገዛው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስማኤላ አሳቱ ዮሴፋ ግብጼ አፍ ዎድኖ። ግብጻዌ ጶጽፋር፥ ካትያ ኦሳንቻቱዋፐ እቱ፥ ናግያዋንቱ ካፑ ዮሴፎ እስማኤለቱዋፐ ሻሜዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Isimaa'eela asatuu Yooseefa Gibs'e afi wotseeddino. Gibs'aawe P'oos'ifaari, kaatiyaa oosanchchatuwaappe ittuu, naagiyaawanttu kaappuu Yooseefa Isimaa'eeletuwaappe shammeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isma7eele asati Yooseefe Gibxe efiin Gibxe kawo oosanchchatappe Phixifaara geetettiza zabeta halaqay Yooseefe Isma7eeletappe shammides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስማኤሌ ኣሳቲ ዮሴፌ ጊብጼ ኤፊን ጊብጼ ካዎ ኦሳንቻታፔ ጲጺፋራ ጌቴቲዛ ዛቤታ ሃላቃይ ዮሴፌ ኢስማኤሌታፔ ሻሚዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስማኤላ አሳት ዮሰፋ ግብፀ ቢታ ኤፍዶሶና። ግብፀ ካዋ ሞርናታፐ እሱዋስ፥ ካዋ ናገይሳታ ሀላቃስ ዮሰፋ ባይዝዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isma7eela asati Yoosefa Gibxe biitta efidosona. Gibxe kawa moorinatape issuwas, kawa naageysata halaqaas Yoosefa bayzidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ ዮሴፍ ወደ ግብፅ ተወስዶ ነበር፤ ከፈርዖን ሹማምት አንዱ የሆነውም የዘበኞች አለቃ፣ ግብፃዊው ጲጥፋራ ወደዚያ ከወሰዱት ከእስማኤላውያን ነጋዴዎች እጅ ገዛው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እስማኤላውያን ነጋዴዎች ዮሴፍን ወደ ግብጽ ወሰዱት፤ እዚያም ከግብጽ ንጉሥ ፈርዖን ባለሥልጣኖች አንዱ ለሆነው ለጶጢፋር ሸጡት፤ ጶጢፋር የተባለው ግብጻዊ፥ የፈርዖን የዘበኞች አለቃ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም እስማኤላውያን ንዮሴፍ ናብ ግብፂ ኣውረድዎ። ኣዛዚ ቤት ፈርዖን፥ ጲጥፋራ፥ ሓለቓ ዘብዐኛታት ዝነበረ ግብፃዊ ሰብኣይ ድማ፥ ካብ ኢድ እቶም ናብ ግብፂ ዘውረድዎ እስማኤላውያን ዓደጎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንዮሴፍ ከኣ ናብ ግብጺ ኣውረድዎ። ጲጢፋር፡ በዓል መዋእል ፈርኦን፡ ሓለቓ ዘብዔኛታት ዝነበረ ግብጻዊ ሰብኣይ ድማ ካብ ኢድ እቶም ናብኡ ዘውረድዎ እስማዔላውያን ተሻየጦ። |