Genesis 38:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኦናን ድማ እቲ ዘርኢ ናቱ ከም ዘይከውን ፈለጠ። ናብ ሰበይቲ ሓዉ ምስ ኣተወ ድማ ንሓዉ ዘርኢ ከይህቦ ኣብ መሬት ኣፍሰሶ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አው​ና​ንም ዘሩ ለእ​ርሱ እን​ዳ​ይ​ሆን ዐወቀ፤ ወደ ወን​ድሙ ሚስ​ትም በገባ ጊዜ ለወ​ን​ድሙ ዘር እን​ዳ​ይ​ተካ ዘሩን በም​ድር ያፈ​ስ​ሰው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አውናንም ዘሩ ለእርሱ እንዳይሆን አወቀ፤ ወደ ወንድሙ ሚስት በገባ ጊዜ ለወንድሙ ዘር እንዳይሰጥ ዘሩን በምድር ያፈስስው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አውናን ግን የሚወለደው ልጅ የእርሱን ስም የሚያስጠራ እንደማይሆን ስላወቀ፥ ከወንድሙ ሚስት ጋር ሩካቤ ሥጋ በፈጸመ ቍጥር የወንድሙንም ስም የሚያስጠራ ልጅ እንዳይወለድ ዘሩን በምድር ላይ ያፈስ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ኦናን የለትያ ናናይ ባረዋንታ ግደናዋ ኤሬዳ፤ ሄዋ ድራዉ ባረ እሻ ማቻትና ግስያ ዎደ አዉደነ፥ ባረ እሻዉ ናእ የለተና ማላ፥ ባረ ዘረ ቢታን ጉሴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Oonaani yelettiyaa naanay barewantta gidenawaa ereedda; hewaa diraw bare ishaa machchattinna gisiyaa wode awudenne, bare ishaw na'i yelettenna mala, bare zeretsaa biittan gussee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin Oonaaney yelettiza nayti baas gidonttayssa eridi ba ishaa machcheyra aqiza wode aydekka ba ishaas nay yelettontta mala ba zereththaa biittan gussees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ኦናኔይ ዬሌቲዛ ናይቲ ባስ ጊዶንታይሳ ኤሪዲ ባ ኢሻ ማቼይራ ኣቂዛ ዎዴ ኣይዴካ ባ ኢሻስ ናይ ዬሌቶንታ ማላ ባ ዜሬ ቢታን ጉሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ኦናን የለታና ናይት እያባ ግዶናይሳ ኤርዳ ግሾ፥ ባ እሻ ማቸራ አቅያ ዎደ ባ እሻስ ናእ የለቶና መላ ባ አቱን ሳአን ጉሴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Onani yeletana nayti iyabaa gidonaysa erida gisho, ba ishaa machera aqiya wode ba ishaas na7i yeletonna mela ba attunta sa7an gussees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አውናን ግን የሚወለደው ልጅ የእርሱን ስም የሚያስጠራ እንደማይሆን ስላወቀ፣ ከወንድሙ ሚስት ጋር ሩካቤ ሥጋ በፈጸመ ቍጥር የወንድሙንም ስም የሚያስጠራ ልጅ እንዳይወልድ ዘሩን በምድር ላይ ያፈስስ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኦናን የሚወለዱት ልጆች የእርሱ ያለመሆናቸውን በማወቁ ወደ ወንድሙ ሚስት ሲገባ ዘሩን ወደ ምድር ያፈሰው ነበር፤ በዚህ ዐይነት በወንድሙ ስም ልጆች እንዳይወለዱ አደረገ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣውናን ግና እቲ ሓድጊ ንእኡ ኸም ዘይኸውን ፈለጠ። ሽዑ ናብ ሰበይቲ ሓዉ ኽኣቱ እንተሎ፥ ንሓዉ ሓድጊ ምእንቲ ኸይህብ ኢሉ ነቲ ዘርኡ ናብ ምድሪ የፍስሶ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ኦናን ግና እቲ ዘርኢ ንእኡ ኸም ዘይከውን ፈለጠ። ኮነ ኽኣ፡ ናብ ሰበይቲ ሓው ምስ ዚኣቱ፡ ንሓው ዚርኢ ምእንቲ ኸይህብ ኢሉ ናብ ምድሪ ኽዐዎ።