Genesis 38:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ይሁዳ ንኦናን፡ ምስ ሰበይቲ ሓውኻ ኣቲኻ ተመርዓዋ፡ ንሓውኻ ድማ ዘርኢ ወለድ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይሁ​ዳም አው​ና​ንን፥ “ወደ ወን​ድ​ምህ ሚስት ግባ፤ አግ​ባ​ትም፤ ለወ​ን​ድ​ም​ህም ዘርን አቁ​ም​ለት” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይሁዳም አውናን። ወደ ወንድምህ ሚስት ግባ፥ አግባትም፥ ለወንድምህም ዘርን አቁምለት አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህ ጊዜ ይሁዳ አውናንን፥ “ዋርሳ እንደ መሆንህ ከወንድምህ ሚስት ጋር ሩካቤ ሥጋ በመፈጸም የወንድምህን ስም የሚያስጠራለት ዘር ተካለት” አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሁዳይ ኦናና፥ “ነ እሻ ማቻትኮ ገላደ፥ እዞ አካ፤ ነ እሻዉ ናኣ የላደ አ ጼስሳ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yihuday Oonaana, «Ne ishaa machchatikko gelaade, izo akka; ne ishaw na'aa yelaade Aa s'eesissa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yuhuday Oonaane, «Ne ishaza machcho laattada izas laata naa yelada iza sunth xeygisa» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዩሁዳይ ኦናኔ፥ «ኔ ኢሻዛ ማቾ ላታዳ ኢዛስ ላታ ና ዬላዳ ኢዛ ሱን ጼይጊሳ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሁድ ኦናናኮ፥ “ዎጋይ ነና ኪተይሳ መላ ነ እሻ ማቸራ አቃ። ነ እሻስ ናአ የላዳ እያ ሱን ፄግሳ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yihudi Onaanako, “Wogay nena kiiteysa mela ne ishaa machera aqa. Ne ishaas na7a yelada iya suntha xeegisa” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ጊዜ ይሁዳ አውናንን፣ “ዋርሳዋ እንደ መሆንህ ከወንድምህ ሚስት ጋር ሩካቤ ሥጋ በመፈጸም የወንድምህን ስም የሚያስጠራለት ዘር ተካለት” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይሁዳ የዔርን ወንድም ኦናንን “ሂድና ወደ ወንድምህ ሚስት ገብተህ በደንቡ መሠረት ለወንድምህ መጠሪያ የሚሆን ዘር አስቀርለት” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ይሁዳ ንኣውናን “ኪድ እሞ ንሰበይቲ ሓውካ ውረሳ፤ ንሓውካ ድማ ዘርኢ ኣቑመሉ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ይሁዳ ንኣናን፡ ናብ ሰበይቲ ሓውካ እቶ እሞ ውረሳ፡ ንሓውካ ድማ ዘርኢ ኣቖም በሎ።