Genesis 38:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከም ብሓድሽ ጠነሰት ወዲ ድማ ወለደት። ንሱ ድማ ሰላሕ ኢሉ ሰመዮ፡ ንሳ ክትወልዶ ከላ ድማ ኣብ ከሲብ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ደ​ገና ደግሞ ወንድ ልጅን ወለ​ደች፤ ስሙ​ንም ሴሎም ብላ ጠራ​ችው፤ እነ​ር​ሱ​ንም በወ​ለ​ደች ጊዜ ኬሴቢ በሚ​ባል ሀገር ነበ​ረች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንደ ገና ደግሞ ወንድ ልጅን ወለደች፥ ስሙንም ሴሎም ብላ ጠራችው፤ እርሱንም በወለደች ጊዜ ክዚብ በሚባል አገር ነበረች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁንም ደግማ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙንም ሴሎም ብላ አወጣችለት፤ እርሱንም የወለደችው ክዚብ በተባለ ቦታ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ጉጃደካ አቱማ ናኣ የላዱ፤ አ ሼላ ሱንዱ። እዛ የሌዳዌ አክዚባ ግያ ቢታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay gujjaadekka attuma na'aa yelaaddu; Aa Sheela suntsaaddu. Iza yeleeddawe Akiziiba giyaa biittaana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse gujjadakka attuma naa yelada iza Seela ga sunththadus. Izakka iza Akizaabe geetettiza biittan yeladus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ጉጃዳካ ኣቱማ ና ዬላዳ ኢዛ ሴላ ጋ ሱንዱስ። ኢዛካ ኢዛ ኣኪዛቤ ጌቴቲዛ ቢታን ዬላዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዛራዳካ ሀራ አደ ናአ የላሱ። እያ ሄ ናኣ ሴላ ጋዳ ሱንሱ። ሄ ናአይ የለትያ ዎደ ይሁድ አክዚባ ቢታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Zaaradaka hara adde na7a yelasu. Iya he na7aa Seela gada sunthasu. He na7ay yeletiya wode Yihudi Akziiba biittana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አሁንም ደግማ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙንም ሴሎም ብላ አወጣችለት፤ እርሱንም የወለደችው ክዚብ በተባለ ቦታ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንደገናም ወንድ ልጅ ወለደች ስሙንም ሴላ ብላ ጠራችው፤ እርሱንም የወለደችው ይሁዳ አክዚብ በሚባል ቦታ በሚኖርበት ጊዜ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መሊሳ ኸዓ ወዲ ወለደት፤ ሴሎም ኢላውን ሰመየቶ። ንእኡ ኽትወልድ እንተላ፥ ክዚብ ኣብ ዝበሃል ሃገር ነበረት።
Amharic Tigrinya 2011 ከም ብሓድሽ ከኣ ደጊማ ወይ ወለደት ስሙ ውን ሼላ ኣውጽኣትሉ። ንኣኡ ኽትወልድ ከላ ይሁዳ ኣብ ከዚብ ነበረ።