Genesis 37:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ፡ ኣብ መሮር ቆፎ ንእስር ኔርና፡ እንሆ ድማ፡ ቆፎይ ተንሲኣ፡ ትኽ ኢሉውን ደው በለ። እንሆ ድማ፡ ቆጽሊኹም ኣብ ዙርያኡ ደው ኢሉ ኣብ ቅድሚ ቆርበተይ ሰገደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነሆ፥ እኛ በእ​ርሻ መካ​ከል ነዶ ስና​ስር ነበ​ርና፥ እነሆ፥ የእኔ ነዶ ቀጥ ብላ ቆመች፤ የእ​ና​ን​ተም ነዶ​ዎች በዙ​ርያ ከብ​በው እነሆ፥ ለእኔ ነዶ ሰገዱ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆ እኛ በእርሻ መካከል ነዶ ስናስር ነበርና፥ እነሆም፥ የእኔ ነዶ ቀጥ ብላ ቆመች፤ የእናንተም ነዶች በዙሪያ ከብበው እነሆ ለእኔ ነዶ ሰገዱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆ እኛ በእርሻ መካከል ነዶ ስናስር ነበር፥ እነሆም፥ የእኔ ነዶ ቀጥ ብላ ቆመች፥ የእናንተም ነዶች በዙሪያ ከብበው እነሆ ለእኔ ነዶ ሰገዱ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኑን ጋደን ፖችያ ቃችሽን፥ ታ ምርቂ እት ኩን ደንዲደ ስት ግ ኤቂሽና፥ ህንተንቱ ምርቀቱ ዩይ አደ ታ ምርቂያዉ ጎይኔድኖ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Nuuni gaden pochchiyaa k'achchishin, ta mirk'k'ii itti kutsaan denddiide sitti gi ek'k'ishshina, hinttenttu mirk'k'etuu yuuyyi aad'd'iide ta mirk'k'iyaw goynneeddinno» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Nuni gade giddon kaththa mirqqe mirqqishin ta mirqqeya dendada sitti ga eqqadus; intte mirqqeti gidikko yuuyi aadhdhidi ta mirqqeysi ziggida» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኑኒ ጋዴ ጊዶን ካ ሚርቄ ሚርቂሺን ታ ሚርቄያ ዴንዳዳ ሲቲ ጋ ኤቃዱስ፤ ኢንቴ ሚርቄቲ ጊዲኮ ዩዪ ኣዲ ታ ሚርቄይሲ ዚጊዳ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኑኒ ጋደን ግስተ ምርቅሽን ታ ምርቀይ ደንድድ ሉለ ኤቅስ። ህንተ ምርቀት ዩይ አድ ታ ምርቅያስ ዝግዶሶና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nuuni gaden giste mirqishin ta mirqey dendidi luule eqis. Hinte mirqeti yuuyi aadhidi ta mirqiyas ziggidosona” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እኛ ሁላችን በዕርሻ ውስጥ ነዶ እናስር ነበር፤ የእኔ ነዶ በድንገት ተነሥታ ቀጥ ብላ ቆመች፤ የእናንተም ነዶዎች ዙሪያዋን ከብበው ለእኔ ነዶ ሰገዱላት።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኛ ሁላችን በእርሻ ውስጥ የስንዴ ነዶ እናስር ነበር፤ የእኔ ነዶ ተነሣና ቀጥ ብሎ ቆመ፤ የእናንተ ነዶዎች ዙሪያውን ተሰብስበው ለእኔ ነዶ ሰገዱለት።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንሕና ኣብ ማእኸል ግራት እንዳእቲ ንኣስር ነበርና። ሽዑ እንዳእተይ ተሲኣ ቀጥ ኢላ ደው በለት። እንዳዕትታትኩም ከዓ ንእንዳዕተይ ከቢበን ሰገዳላ።”
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ ንሕና ኣብ ማእከል ግራት እንዳእቲ ንኣሰር ነበርና። እንሆ ኸኣ፡ እንዳእትኹም ናኣንዳእተይ ከቢበን ሰገዳላ፡ በሎም።