Genesis 37:26 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ይሁዳ ንኣሕዋቱ፡ ንሓውና ቀቲልና ደሙ እንተ ሓቢእናዮ እንታይ ይጠቅም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይሁ​ዳም ወን​ድ​ሞ​ቹን እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “ወን​ድ​ማ​ች​ንን ገድ​ለን ደሙን ብን​ሸ​ሽግ ጥቅ​ማ​ችን ምን​ድን ነው?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይሁዳም ወንድሞቹን እንዲህ አላቸው። ወንድማችንን ገድለን ደሙን ብንሸሽግ ጥቅማችን ምንድር ነው?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይሁዳም ወንድሞቹን እንዲህ አላቸው፦ “ወንድማችንን ገድለን ደሙን ብንሸሽግ ጥቅማችን ምንድነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሁዳይ ባረ እሻቱዋ፥ “ኑን ኑ እሻ ዎደ አ ሱ ቆስያዋ ግዶፐ ኑና አያ ጎኢ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yihuday bare ishatuwaa, «Nuuni nu ishaa wod'iide Aa suutsaa k'osiyaawaa gidooppe nuuna ayaa go"ii?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yuhuday ba ishata, «Nuni nu ishaa wodhidi iza suuththaa qottiko nuna ay maaddanee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዩሁዳይ ባ ኢሻታ፥ «ኑኒ ኑ ኢሻ ዎዲ ኢዛ ሱ ቆቲኮ ኑና ኣይ ማዳኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሁድ ባ እሻታ፥ “ኑኒ ኑ እሻ ዎድ፥ እያ ሱ ቆትኮ ኑና አይ ማዳኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yihudi ba ishata, “Nuuni nu isha wodhidi, iya suuthaa qottiko nuna ay maaddanee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይሁዳም ወንድሞቹን እንዲህ አላቸው፤ “ወንድማችንን መግደልና አሟሟቱን መደበቅ ምን ይጠቅመናል?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ጊዜ ይሁዳ ወንድሞቹን እንዲህ አላቸው፤ “ወንድማችንን ገድለን የአሟሟቱን ሁኔታ ብንደብቅ ምን ይጠቅመናል?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ይሁዳ ድማ ነሕዋቱ “ሓውና ቐቲልና፥ ደሙ እንተ ሓባእናስ፥ እንታይ ክዓብሰልና እዩ?
Amharic Tigrinya 2011 ይሁዳ ድማ ነሕዋቱ፡ ሓውና ቐቲልና ደሙ እንተ ሓባእናስ እንታይ ክንጥቀም ኢና።