Genesis 36:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኦሆሊባማ ድማ ንየሱስን ንያኣለምን ንቆራሕን ወለደት። እዚኣቶም እቶም ኣብ ምድሪ ከነኣን ዝተወልዱሉ ደቂ ኤሳው እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኤሌ​ባ​ማም ዮሔ​ልን፥ ይጉ​ሜ​ልን፥ ቆሬ​ንም ወለ​ደች። በከ​ነ​ዓን ምድር የተ​ወ​ለ​ዱ​ለት የዔ​ሳው ልጆች እነ​ዚህ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አህሊባማም የዑስን፥ የዕላምን፥ ቆሬን ወለደች፤ በከነዓን ምድር የተወለዱለት የዔሳው ልጆች እነዚህ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኦሆሊባማም የዑሽን፥ ያዕላምን፥ ቆሬን ወለደች። በከነዓን ምድር የተወለዱለት የዔሳው ልጆች እነዚህ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኦሆሊባማ ያኡሻ፥ ያእላማነ ቆራሀ የላዱ፤ ካናነ ጋድያን ኤሳዉ የለቴዳ አቱማ ናናይ ሀዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Oholiibaama Ya'uusha, Yaa'ilaamanne K'oraaha yelaaddu; Kanaane gadiyaan Eesaw yeletteedda attuma naanay hawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Oholibaame Ya7uushe, Ya7ilaamenne Qoore yeladus; Kanaane biittan Eesawes yelettida attuma nayti haytantta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኦሆሊባሜ ያኡሼ፥ ያኢላሜኔ ቆሬ ዬላዱስ፤ ካናኔ ቢታን ኤሳዌስ ዬሌቲዳ ኣቱማ ናይቲ ሃይታንታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኦሆልባማ የኡሳ፥ ያእላማነ ቆረ የላሱ። ካናነ ቢታን ኤሳዌስ የለትዳ አደ ናይት ሀይሳታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Oholbaama Ye7usa, Ya7ilamanne Qore yelasu. Kanaane biittan Eesawes yeletida adde nayti haysata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንደዚሁም አህሊባማ የዑስን፣ የዕላምንና ቆሬን ወለደችለት፤ እነዚህ ዔሳው በከነዓን አገር የወለዳቸው ልጆች ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኦሆሊባማም የዑሻን፥ ያዕላምንና ቆሬን ወለደችለት። እነዚህ ሁሉ ለዔሳው በከነዓን ምድር የተወለዱለት ልጆች ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣህሊባማ ንየዑስን ንያዕላምን ንቆሬን ወለደት። እዚኣቶም ኣብ ምድሪ ከነዓን ዝተወለዱ ደቂ ኤሳው እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ኦሆሊባማን የዑስን ያዕላምን ቆራሕን ወለደት። እዚእቶም ኣብ ምድሪ ኸነኣን እተወልዱሉ ደቂ ኤሳው እዮም።