Genesis 36:40 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣስማት እቶም ካብ ኤሳው ዝመጹ መሳፍንቲ፡ ከከም ዓሌቶም፡ ከከም ስፍራኦምን ከከም ስሞምን እዚ እዩ። ልኡል ቲምና፡ ልኡል ኣልቫ፡ ልኡል ጀተት፡
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዔ​ሳ​ውም የመ​ሳ​ፍ​ንቱ ስም በየ​ነ​ገ​ዳ​ቸው፥ በየ​ስ​ፍ​ራ​ቸው፥ በያ​ገ​ራ​ቸ​ውና በየ​ሕ​ዝ​ባ​ቸው ይህ ነው፤ ትም​ናዕ መስ​ፍን፥ ዓልዋ መስ​ፍን፥ ኤቴት መስ​ፍን፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዔሳውም የአለቆቹ ስም በወገናቸው በስፍራቸው በስማቸውም ይህ ነው፤ ቲምናዕ አለቃ፥ ዓልዋ አለቃ፥ የቴት አለቃ፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዔሳውም የአለቆቹ ስም በወገናቸው፥ በስፍራቸውም፥ በስማቸው ይህ ነው፦ ቲምናዕ አለቃ፥ ዓልዋ አለቃ፥ የቴት አለቃ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤሳ የለታ ካፓቱ ባረንቱ ያራን ያራን፥ ባረንቱ ሳኣን ኤለካ ባረንቱ ሱንን ሱንን ሀዋንታ፤ ትምናአ፥ አልዋ፥ የቴታ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Eesaa yeletaa kaappatuu barenttu yaran yaran, barenttu sa'aan ellekka barenttu suntsan suntsan hawantta; Timinaa'a, Aliwa, Yeteeta,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Eesawe yeleta halaqati ba qommon qommon ba sunththan sunththan haytantta; Teminaa7e, Aliwa, Yeteete,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤሳዌ ዬሌታ ሃላቃቲ ባ ቆሞን ቆሞን ባ ሱንን ሱንን ሃይታንታ፤ ቴሚናኤ፥ ኣሊዋ፥ ዬቴቴ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤሳዌ የለታ ሀላቃት ባንታ ያራን ያራን፥ ባንታ በሳን በሳን ባንታ ሱንን ሱንን ሀይሳታ፤ ትምና፥ አልዋ፥ የተታ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Eesawe yeleta halaqati banta yaran yaran, banta bessan bessan banta sunthan sunthan haysata; Timina, Aliwa, Yeteta,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዔሳው የተገኙት የነገድ አለቆች ስም፣ እንደየነገዳቸውና እንደየአገራቸው ይህ ነው፦ ቲምናዕ፣ ዓልዋ፣ የቴት፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሚከተሉትም የዔሳው ዘር የነገድ አለቆች በየጐሣቸው ስምና በየሚኖሩበት ቦታ ስም ይጠራሉ፤ ቲምናዕ፥ ዐልዋ፥ ዬቴት፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሹመኛታት ኤሳው በብስሞም፥ በብዓሌታቶም፥ በብሃገሮም እዞም ዝስዕቡ እዮም፦ ሹም ቲምናዕ፥ ሹም ዓልዋ፥ ሹም የቴት፥
Amharic Tigrinya 2011 ስም ሹማምቲ ኤሳው በብዓሌቶም፡ በቦታኦም፡ በብስሞም እዚ እዩ፡ ሹም ቲምናዕ፡ ሹምዓልዋ፡ ሹም የቴት።