Genesis 36:39 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በዓል ሃናን ወዲ ኣክቦር ሞተ፡ ኣብ ክንድኡ ድማ ሃዳር ነገሰ። ስም ከተማኡ ድማ ፓው ነበረ። ስም ሰበይቱ ድማ መሄታቤል ጓል ማትሬድ ጓል መሳሃብ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የአ​ክ​ቦር ልጅ በአ​ል​ሐ​ና​ንም ሞተ፤ በእ​ር​ሱም ፈንታ አዳር ነገሠ፤ የከ​ተ​ማ​ውም ስም ፎጎር ነው፤ ሚስ​ቱም የሜ​ዛ​አብ ልጅ መጥ​ሬድ የወ​ለ​ደ​ቻት ምኤ​ጠ​ብ​ኤል ትባ​ላ​ለች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዓክቦር ልጅ በኣልሐናንም ሞተ፥ በስፍራውም ሃዳር ነገሠ፤ የከተማውም ስም ፋዑ ነው፤ ሚስቱም የሜዛሃብ ልጅ መጥሬድ የወለደቻት መሄጣብኤል ትባላለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዓክቦር ልጅ በኣል-ሐናንም ሞተ፥ በስፍራውም ሃዳር ነገሠ፥ የከተማውም ስም ፋዑ ነው፥ ሚስቱም የሜዛሃብ ልጅ ማጥሬድ የወለደቻት መሄጣብኤል ትባል ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አክቦራ ናኣ ባኣልሀናን ሀይቂና፥ ሀዳር ካተቴዳ፤ አ ካታማ ሱንይ ፓኡ ጌተቴ፤ አ ማቻታ መዛሃባ ናታ ማጽሬዳ የሌዳ ማሄጻብኤሎ ጌተታዉ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Akiboora na'aa Ba'aalihanaani hayk'k'ina, Hadaari kaateteedda; Aa katamaa suntsay Paa'u geetettee; Aa machata Mezaahaaba naatta Maas'ireeda yeleedda Mahes'aabi'eelo geetettaw.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Akiboore naa Ba7aali-Hanaaney hayqqiin Hadaarey kawotides; iza katamaa sunththi Paa7u geetettees; iza machchiya Mezahaabe nayo Maxireeda yelida Mahexabi7eelo geetettawus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣኪቦሬ ና ባኣሊ-ሃናኔይ ሃይቂን ሃዳሬይ ካዎቲዴስ፤ ኢዛ ካታማ ሱን ፓኡ ጌቴቴስ፤ ኢዛ ማቺያ ሜዛሃቤ ናዮ ማጺሬዳ ዬሊዳ ማሄጻቢኤሎ ጌቴታዉስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አክቦራ ናአ ባአል-ሀናን ሀይቅን፥ ሀዳድ ካዎትስ፤ እያ ካታማ ሱንይ ፓኡ ጌተቴስ፤ እያ ማችያ መዛሃባ ናእያ ማፅሬዳ የልዳ ማሄፃቤሎ ጌተታዉሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Akboora na7a Ba7al-Hanani hayqin, Hadaadi kawotis; iya katamaa sunthay Paa7u geetetees; iya machiya Mezahaaba na7iya Maxireeda yelida Mahexabeelo geetetawusu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ሲሞት፣ ሃዳር በምትኩ ነገሠ፤ የከተማውም ስም ፋዑ ይባል ነበር፤ የሚስቱም ስም መሄጣብኤል ሲሆን፣ እርሷም የሜዛሃብ ልጅ መጥሬድ የወለደቻት ነበረች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የዐክቦር ልጅ ባዓል ሐናንም በሞተ ጊዜ ሀዳር በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ፤ የነገሠባትም ከተማ ፋዑ ትባል ነበር፤ ሚስቱም የሜዛሃብ ልጅ ማጥሬድ የወለደቻት መሄጣብኤል ትባል ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በዓልሓናን ወዲ ኣክቦር ምስ ሞተ፥ ሃዳር ተኪኡ ነገሰ። ከተማኡ ድማ ፋዑ ትበሃል ነበረት። ሰበይቱ ኸዓ ሜሄጣብኤል ትበሃል ነበረት። ንሳ ጓል መጥሬድ ወዲ ሜዛሃብ እያ።
Amharic Tigrinya 2011 በዓልሓናን ወዲ ኣኽቦር ድማ ሞተ ሃዳር ከኣ ኣብ ክንዳኡ ነገሰ። ስም ከተማኡ ድማ ጳዑ ነበረ፡ ስም ሰበይቱ ኸኣ ሜሄጣብኤል እዩ፡ ንሳ ጓል ማጥሬድ ጓል ሜዛሃብ እያ።