Genesis 36:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚኣቶም ደቂ ጽብዖን እዮም። ኣጃን ኣናን፥ እታ ኣና እያ ነተን በቕሊ ኣብ በረኻ ዝረኸበት ኣእዱግ ኣቡኡ ዚብዖን ክምገብ ከሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሳ​ባቅ ልጆ​ችም እነ​ዚህ ናቸው፤ ኢኣ፥ ዓናን፤ ይህም ዓናን በም​ድረ በዳ የአ​ባ​ቱን የሳ​ባ​ቅን አህ​ዮች ሲጠ​ብቅ ፍል ውኃ​ዎ​ችን ያገኘ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የፅብዖን ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ አያ፥ ዓና፤ ይህም ዓና በምድረ በዳ የአባቱን የፅብዖንን አህዮች ሲጠብቅ ፍልውኆችን ያገኘ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የፅብዖን ልጆችም፦ አያና ዓና ናቸው። ይህ ዓና የአባቱን የፅብዖንን አህዮች ሲጠብቅ በበረሓ ውስጥ የፍል ውሃ ምንጮችን ያገኘ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጽባኦና አቱማ ናናይ አያነ አና፤ ሀዌ አን ዎራን ባረ አዉዋ ጽባኦና ሀረቱዋ ሄሚደ ሃ ቦልኡዋ ደሜዳዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'ibaa'oona attuma naanay Aayanne Aana; hawe Aani woran bare aawuwaa S'ibaa'oona haretuwaa heemiidde haatsaa bol"uwaa demmeeddawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xiba7oone attuma nayti Aayanne Aana; Aanaykka bazzon ba aawa Xiba7oone hareta heemmishe xabala haath demmidayssa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጺባኦኔ ኣቱማ ናይቲ ኣያኔ ኣና፤ ኣናይካ ባዞን ባ ኣዋ ጺባኦኔ ሃሬታ ሄሚሼ ጻባላ ሃ ዴሚዳይሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፅባኦና አደ ናይት አያነ አና፤ ሀይስ አን መላ ቢታን ባ አዋ ፅባኦና ሀረታ ሄምሸ ብልቦ ሃ ፑልቱዋ ደምዳይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xiba7oona adde nayti Ayanne Ana; haysi Ani mela biittan ba aawa Xiba7oona hareta heemmishe bilbo haatha pultuwa demmidaysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የፅብዖን ልጆች፦ አያና ዓና፤ ይህ ዓና የአባቱን የፅብዖንን አህዮች ሲጠብቅ፣ የፍል ውሃ ምንጮችን በምድረ በዳ ያገኘ ሰው ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጺባዖን ልጆችም አያ እና ዐና ናቸው። ይህም ዐና የአባቱን አህዮች ሲጠብቅ በበረሓ ውስጥ የፍል ውሃ ምንጮችን ያገኘ ሰው ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ፅብዖን፥ ኣያን ዓናን እዮም። ዓና ኣእዱግ ኣቦኡ ፅብዖን ኣብ ምድረ በዳ ኽጓሲ እንተሎ፥ ዓይንታት ፍሉሕ ማይ ዝረኸበ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ጺቦዖን ድማ እዚኣቶም እዮም። ኣያን ዓናን። እዚ ዓና እዚ፡ ኣእዱግ ኣቦኡ ጸብዖን ኣብ በረኽ ኺጓሲ ኸሎ፡ ዐይንታት ማይ ውዑይ ዝረኸበ እዩ።