Genesis 36:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ሎታን ድማ ሆሪን ሄማምን እዮም። ሓፍቲ ሎጣን ድማ ቲምና እያ ነይራ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሉ​ጣን ልጆ​ችም እነ​ዚህ ናቸው፤ ሖሪ፥ ሃማን ናቸው፤ የሉ​ጣ​ንም እኅት ትም​ናዕ ናት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሎጣን ልጆችም ሖሪ፥ ሄማም ናቸው፤ የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ናት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሎጣን ልጆችም ሖሪ፥ ሄማን ናቸው፥ የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ናት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሎጻና አቱማ ናናይ ሆራነ ሄማማ፤ ሎጻና ምቻታ ትምናኦ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Los'aana attuma naanay Hooranne Heemaama; Los'aana michchata Timinaa'o.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Looxaane attuma nayti Hoorenne Hemaane; Looxaane michchiya Teminaa7o.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሎጻኔ ኣቱማ ናይቲ ሆሬኔ ሄማኔ፤ ሎጻኔ ሚቺያ ቴሚናኦ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሎፃና አደ ናይት ሆራነ ሄማማ፤ ሎፃና ምችያ ትምናኦ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Loxaana adde nayti Hooranne Hemaama; Loxaana michiya Timnaa7o.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሎጣን ልጆች፦ ሖሪና ሔማም ፤ የሎጣንም እኅት ቲምናዕ ትባል ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሎጣን የሖሪና የሄማም ጐሣዎች ቅድመ አያት ነበረ። ሎጣን ቲምናዕ የተባለች እኅት ነበረችው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ሎጣን፥ ሖሪን ሄማምን እዮም፤ ሎጣን ድማ ቲምናዕ እትበሃል ሓፍቲ ነበረቶ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ሉጣን ከኣ ሖሪን ሄማምን ነበሩ ሓብቲ ሎጣን ድማ ቲምናዕ።