Genesis 36:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚኣቶም ደቂ ኤሳው፡ እዚ ኤዶም እዩ፡ እዚኣቶም ድማ መሳፍቶም እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዔ​ሳው ልጆ​ችና መስ​ፍ​ኖ​ቻ​ቸው እነ​ዚህ ናቸው፤ እነ​ር​ሱም የኤ​ዶም ልጆች ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዔሳው ልጆችና አለቆቻቸው እነዚህ ናቸው፤ እርሱም ኤዶም ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና አለቆቻቸው ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤዶማ ግያ ኤሳ አቱማ ናናይ ሀዋንታ፤ ኡንቱንቱ ካፓቱካ ሀዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Eedooma giyaa Eesaa attuma naanay hawantta; unttunttu kaappatuukka hawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayti Eedoome geetettiza Eesawe attuma naytassinne istta zereththatas halaqata.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይቲ ኤዶሜ ጌቴቲዛ ኤሳዌ ኣቱማ ናይታሲኔ ኢስታ ዜሬታስ ሃላቃታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤዶመ ጌተትያ ኤሳዌ አደ ናይት ሀይሳታ፤ ኤንታ ሀላቃትካ ሀይሳታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Edoome geetetiya Eesawe adde nayti haysata; enta halaqatika haysata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህም ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና የነገድ አለቆቻቸው ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚህ ሁሉ ኤዶም የተባለው የዔሳው ልጆችና የነገድ አለቆች ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም ደቂ ኤሳውን ሹመኛታቶምን እዚኣቶም እዮም፤ ንሱውን ኤዶም እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚኣቶም ደቂ ኤሳው፡ ንሱ ኤዶም፡ ሹማምቶም ድማ እዚኣቶም እዮም።