Genesis 36:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚኣቶም ደቂ ኦሆሊባማ ሰበይቲ ኤሳው እዮም። ልኡል ኢዩስ፡ ሓለቓ ያኣላም፡ ሓለቓ ቆራ፡ እዚኣቶም ካብ ኦሆሊባማ ጓል ኣና ሰበይቲ ኤሳው ዝመጹ ሹማምንቲ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዔ​ሳው ሚስት የኤ​ሌ​ባማ ልጆች መሳ​ፍ​ንት እነ​ዚህ ናቸው፤ ዮሔል መስ​ፍን፥ ይጉ​ሜል መስ​ፍን፥ ቆሬ መስ​ፍን፤ የዔ​ሳው ሚስት የሐና ልጅ የኤ​ሌ​ባማ ልጆች መሳ​ፍ​ንት እነ​ዚህ ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዔሳው ሚስት የአህሊባማ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ የዑስ አለቃ፥ የዕላማ አለቃ፥ ቆሬ አለቃ፤ የዔሳው ሚስት የዓና ልጅ የአህሊባማ አለቆች እነዚህ ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዔሳው ሚስት የኦሆሊባማ ልጆች እነዚህ ናቸው፦ የዑሽ አለቃ፥ ያዕላም አለቃ፥ ቆሬ አለቃ፥ የዔሳው ሚስት የዓና ልጅ የኦሆሊባማ አለቆች እነዚህ ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤሳ ማቻት ኦሆሊባም አቱማ ናናይ፥ ካፑዋ ግዴዳዋንቱ ያኡሻ፥ ያእላማነ ቆራሀ፤ ኡንቱንቱ አና ናት፥ ኤሳ ማቻት ኦሆሊባምፐ የለቴዳ ካፓቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Eesaa machchatti Oholiibaami attuma naanay, kaappuwaa gideeddawanttu Ya'uusha, Yaa'ilaamanne K'oraaha; unttunttu Aana naatti, Eesaa machchatti Oholiibaamippe yeletteedda kaappatuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Eesawe machchiyo Oholibaami attuma naytas halaqa gididayti Ya7uushe, Ya7ilaamenne Qoore; istti Aana naa, Eesawe machchiyo Oholibaamippe yelettida halaqata.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤሳዌ ማቺዮ ኦሆሊባሚ ኣቱማ ናይታስ ሃላቃ ጊዲዳይቲ ያኡሼ፥ ያኢላሜኔ ቆሬ፤ ኢስቲ ኣና ና፥ ኤሳዌ ማቺዮ ኦሆሊባሚፔ ዬሌቲዳ ሃላቃታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤሳዌ ማቸ ኦሆልባም አደ ናይት፥ ሀላቃ ግድዳይሳት የኡሳ፥ ያእላማነ ቆረ፤ ኤንቲ አና ናኤ፥ ኤሳዌ ማቸ ኦሆልባምፐ የለትዳ ሀላቃታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Eesawe mache Oholbaami adde nayti, halaqa gididaysati Ye7usa, Ya7ilamanne Qore; enti Ana na7e, Eesawe mache Oholbaamipe yeletida halaqata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዔሳው ሚስት የአህሊባም ልጆች፦ አለቃ የዑስ፣ አለቃ የዕላማና፣ አለቃ ቆሬ፤ እነዚህ ከዓና ልጅ፣ ከዔሳው ሚስት ከአህሊባማ የተገኙ የነገድ አለቆች ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዔሳው ሚስት ከኦሆሊባማ የተወለዱት የነገድ አለቆች፦ የዑሽ፥ ያዕላምና ቆሬ ናቸው፤ እነዚህ ከዐና ልጅ ከኦሆሊባማ የተወለዱ የዔሳው ትውልድ የነገድ አለቆች ናቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ኣህሊባማ ሰበይቲ ኤሳው ድማ፦ ሹም ዑስ፥ ሹም የዕላማ፥ ሹም ቆሬ እዮም። እዚኣቶም ካብ ኣህሊባማ ጓል ዓና ሰበይቲ ኤሳው ዝውለዱ ሹመኛታት እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ኦሆሊባማ ሰበይቲ ኤሳው ድማ እዚኣቶም እዮም፡ ሹም የዑስ፡ ሹም ያዕላም፡ ሹም ቆራሕ፡ እዚኣቶም ሱማምቲ ኦሆሊባማ ጓል ዓና ሰበይቲ ኤሳው፡ ኣዮም።