Genesis 36:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ ረሁኤል ወዲ ኤሳው ድማ እዚኣቶም እዮም። እቲ ሓለቓ ናሓት፡ እቲ ሓለቓ ሰራቅ፡ እቲ ሓለቓ ሻማ፡ እቲ ሓለቓ ሚሳ፡ እዚኦም እቶም ካብ ራኤል ኣብ ምድሪ ኤዶም ዝመጹ ሹማምንቲ እዮም። እዚኣቶም ደቂ ባሽማት ሰበይቲ ኤሳው እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የዔሳው ልጅ የራጉኤል ልጆች መሳፍንት እነዚህ ናቸው፤ ናሖት መስፍን፥ ዛራ መስፍን፥ ሲን መስፍን፥ ሞዛህ መስፍን፤ በኤዶም ምድር የራጉኤል ልጆች መሳፍንት እነዚህ ናቸው፤ እነዚህም የዔሳው ሚስት የቤሴሞት ልጆች ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የዔሳው ልጅ የራጉኤል ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ናሖት አለቃ፥ ዛራ አለቃ፥ ሣማ አለቃ፥ ሚዛህ አለቃ፤ በኤዶም ምድር የራጉኤል ልጆች አለቆች እነዚህ ናቸው፤ እነዚህም የዔሳው ሚስት የቤሴሞት ልጆች ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የዔሳው ልጅ የረዑኤል ልጆች እነዚህ ናቸው፥ ናሐት አለቃ፥ ዘራሕ አለቃ፥ ሻማ አለቃ፥ ሚዛህ አለቃ፥ በኤዶም ምድር የረዑኤል ልጆች አለቆች እነዚህ ናቸው፤ እነዚህም የዔሳው ሚስት የባሴማት ልጆች ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤሳ ናኣ ራኡኤላ አቱማ ናናይ፥ ካፑዋ ግዴዳዋንቱ ናሃታ፥ ዛራሀ፥ ሻማነ ሚዛ፤ ኤዶማ ቢታን ራኡኤል የሌዳ ካፓቱ ሀዋንታ፤ ኡንቱንቱ ኤሳ ማቻት ባሰማት ናኣ ናና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Eesaa na'aa Ra'u'eela attuma naanay, kaappuwaa gideeddawanttu Nahaata, Zaraaha, Shammanne Miizaa; Eedooma biittan Ra'u'eeli yeleedda kaappatuu hawantta; unttunttu Eesaa machchatti Baasemaati na'aa naanaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Eesawe naa Era7u7eele attuma naytas halaqa gididayti Nahaate, Zaraahe, Shammahanne Miizahe; Eedoome biittan Era7u7eeley yelida halaqati hayta; istti Eesawe machcho Baasemaatis naa nayta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤሳዌ ና ኤራኡኤሌ ኣቱማ ናይታስ ሃላቃ ጊዲዳይቲ ናሃቴ፥ ዛራሄ፥ ሻማሃኔ ሚዛሄ፤ ኤዶሜ ቢታን ኤራኡኤሌይ ዬሊዳ ሃላቃቲ ሃይታ፤ ኢስቲ ኤሳዌ ማቾ ባሴማቲስ ና ናይታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤሳዌ ናአ ራጉኤላ አደ ናይት፥ ሀላቃ ግድዳይሳት ናሃታ፥ ዛራሀ፥ ሻማነ ሚዛ፤ ኤዶመ ቢታን ራጉኤል የልዳ ሀላቃት ሀይሳታ፤ ኤንቲ ኤሳዌ ማቸ ባሰማት ናአ ናይታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Eesawe na7a Ragu7eela adde nayti, halaqa gididaysati Nahaata, Zaraha, Shamanne Miiza; Edoome biittan Ragu7eeli yelida halaqati haysata; enti Eesawe mache Basemaati na7a nayta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የዔሳው ልጅ ራጉኤል ልጆች፦ አለቃ ናሖት፣ አለቃ ዛራ፣ አለቃ ሣማና አለቃ ሚዛህ፤ እነዚህ በኤዶም ምድር ከራጉኤል የተገኙ የነገድ አለቆች፣ የዔሳው ሚስት የቤሴሞት የልጅ ልጅ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የዔሳው ልጅ የረዑኤል ነገድ አለቆች፦ ናሐት፥ ዘራሕ፥ ሻማና ሚዛ ሲሆኑ እነዚህ በኤዶም የረዑኤል ነገድ አለቆች ናቸው፤ እነርሱም ዔሳው ከሚስቱ ከባሴማት የወለዳቸው ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ራጉኤል ወዲ ኤሳው ድማ፦ ሹም ናሖት፥ ሹም ዛራ፥ ሹም ሳማ፥ ሹም ሚዛህ። እዚኣቶም ሹመኛታት ራጉኤል ኣብ ምድሪ ኤዶምያስ ዝነብሩ፥ ደቂ ቤሴሞት ሰበይቲ ኤሳው እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ራጉኤል ወዲ ኤሳው ድማ እዚኣቶም እዮም፡ ሹምናሓት፡ ሹም ዜራሕ፡ ሹም ሻማ፡ ሹም ሚዛ። እዚኣቶም ሹማምቲ ራጉኤል ኣብ ምድሪ ኤዶም ኣዮም። ንሳቶም ደቂ ባስማት ሰበይቲ ኤሳው እዮም። |